Page 1 of 1

በቃ "ብልጽግና ፓርቲ" ሳይወለድ ጨነገፈ ማለት ነው??? ድሮውንስ ድሮውንስ ብርህኑ ነጋ/ግንቦት 7 እጅ የነካው ድርጅት ምን ተስፋ አለው!!

Posted: 29 Nov 2019, 16:07
by Maxi
በቃ "ብልጽግና ፓርቲ" ሳይወለድ ጨነገፈ ማለት ነው??? ድሮውንስ ድሮውንስ ብርህኑ ነጋ/ግንቦት 7 እጅ የነካው ድርጅት ምን ተስፋ አለው!!

ከወራት በፊት ኦዲፒን ጨምሮ ሌሎች በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች በኢሊሌ ሆቴል ባደረጉት ምስጢራዊ ስብሰባ የጋራ ጥምረት ሊመሠርቱ እንደሆነና የጥምረቱን ሂደትም ኦቦ ለማ መገርሳ በበላይነት እንዲመሩት ወስነዉ እንደተለያዩ ሲነገር ነበር። ስለሆነም ከህወሐት አመራሮች በላቀ ኦቦ ለማ የኢህአዴግ ዉህደት ትልቅ እንቅፋት ሊሆኑ እንደሚችሉ ይጠበቃል። ጊዜዉ ደረሰ ማለት ነዉ?

Re: በቃ "ብልጽግና ፓርቲ" ሳይወለድ ጨነገፈ ማለት ነው??? ድሮውንስ ድሮውንስ ብርህኑ ነጋ/ግንቦት 7 እጅ የነካው ድርጅት ምን ተስፋ አለው!!

Posted: 29 Nov 2019, 16:18
by Halafi Mengedi

Re: በቃ "ብልጽግና ፓርቲ" ሳይወለድ ጨነገፈ ማለት ነው??? ድሮውንስ ድሮውንስ ብርህኑ ነጋ/ግንቦት 7 እጅ የነካው ድርጅት ምን ተስፋ አለው!!

Posted: 29 Nov 2019, 16:23
by Jirta
በዚህ ካርታ መሠረት ሳይወለድ የጨነገፈው ዲፋክቶ ስቴት ነወ።