Page 1 of 1

ሰበር ዜና!!! ኦቦ ለማ መገርሳ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የብልጽግና ፓርቲን እንደማይቀበሉ ተናገሩ!!

Posted: 29 Nov 2019, 15:29
by Maxi
ሰበር ዜና!!! ኦቦ ለማ መገርሳ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የብልጽግና ፓርቲን እንደማይቀበሉ ተናገሩ!! :lol: :lol: :lol: :lol:

የመከላከያ ሚኒስትሩ እና የኦዴፓ ም/ሊቀ መንበር ኦቦ ለማ መገርሳ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የብልጽግና ፓርቲን እንደማይቀበሉ ተናግሯል።

ይኽን ቀድመን የሰማነው ነበር ነገር ግን በአብላጫ ድምፅ በማመናቸው ተቀብለውታልም። ኦዴፓ ውህደቱን በሙሉ ድምፅ ሲያፀድቅም የተቃውሞ ወይም የተአቅቦ ድምፅ እንዳልነበረ ተረድተናል ።!


https://mereja.com/amharic/v2/177208

Re: ሰበር ዜና!!! ኦቦ ለማ መገርሳ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የብልጽግና ፓርቲን እንደማይቀበሉ ተናገሩ!!

Posted: 29 Nov 2019, 15:37
by Halafi Mengedi
Zinab Sayzenb Hulum Bet, Engda Saymeta Hulum Set, this is for Selam???