Page 1 of 1

አቶ ለማ መገርሳ በፓርቲዎች ውህደት ላይ ተቃውሞ እንዳላቸው አስታወቁ።

Posted: 29 Nov 2019, 14:50
by MINILIK SALSAWI
" መዋሀዱን አልደግፍም : ከመጀመሪያ ጀምሬ ተቃውሜያለሁ ። በስብሰባው ብገኝም ፈፅሞ አልደገፍኩም! መደመር የሚባል ፍልስፍናም አይገባኝም! " አቶ ለማ መገርሣ ለVOA ከተናገሩት

https://mereja.com/amharic/v2/177208

Re: አቶ ለማ መገርሳ በፓርቲዎች ውህደት ላይ ተቃውሞ እንዳላቸው አስታወቁ።

Posted: 29 Nov 2019, 15:25
by MINILIK SALSAWI
አቶ ለማ መገርሳ የኢህአዴግ ምክር ቤት የፓርቲዎችን ውህደት ባፀደቀ ጊዜ የምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው እንደነበር ገለፀው ስለሂደቱ ግን አሁን ማብራራት አልፈልግም ብለዋል፡፡