Page 1 of 1

የአማራ ክልል ኢንቨስትሮች እየጎረፉለት ነው!

Posted: 29 Nov 2019, 13:12
by Abaymado
ደብረ ብርሃን በከፍተኛ ደረጃ ኢንቨስተሮችን እያስተናገደች እንደሆን ይነገራል:: በሩብ ዓመት ውስጥ ጎንደር እራሷ ከስድስት ቢልዮን ብር በላይ የሚያወጡ ስራዎችን ለመስራት ባለሃብቶች ማመልከታቸው ነው የተነገረው:: በሌሎችም የአማራ ቦታዎች ከፍተኛ መጠን ያለው ባለሀብት እየተሰማራ እንደሆነ ነው የተገለፀው::

ጋሎች ፋብሪካዎችን ዶግ አመድ ሲያረጉ እነሱ ምን ያርጉ? በናዝሬት
እንኩዋን የዱቀት ፋብሪካ ንብረት የሆኑ 15 መኪናዎች አመድ ነው ባንድ ቀን የሆኑት:: ደቡቦችም እንዲሁ አስተማማኝ አይደሉም: የስዳማን ነገር ያየ በእሳት አይጫወትም:: እናም ወደ አማራ ቢመጡ አይደንቀንም:: አንድ ኢትዮጵያው ባለሀብት አሜሪካ አገር በጣም ግዙፍ ህንፃ እያሰራ እንደሆነ ተነግሯል (ምናልባት አላሙዲ ሳይሆን አይቀርም):: የአገሪቱ ሁኔታ ስላስፈራው ይሆናል::

አላሙዲን ወደ አማራ ክልል እንዲመጣ የሚቻለውን ሁሉ ማረግ አስፈላጊ ነው::

Re: የአማራ ክልል ኢንቨስትሮች እየጎረፉለት ነው!

Posted: 29 Nov 2019, 14:39
by Ethoash
ይህ ወሬ ግጥም አርጎ ውሽት ነው። በሬ ወለደ ወሬ ነው።።፨ ነገር ግን ይህ ውሽት ብቻውን የሚነግረን ነገር አለ። ምን ቢባል የወድድcን ስሜት መፍጠሩ በጣም ትልቅ ቁምነገር ነው። ሁሉም ለሚቀጥለው ግዜ ለማሻሻል ይሞክራልና

Re: የአማራ ክልል ኢንቨስትሮች እየጎረፉለት ነው!

Posted: 30 Nov 2019, 01:21
by Abaymado
ባለሃብቶች አማራ ክልል ያጋጠማቸው ፈተና የመብራት አቅርቦት ነው::መብራት የለም:: አንዳንድ የተሰሩ ፋብሪካዎችና ባቡር ስራቸውን እንዳቆሙ ነው:: በወያኔ ግዜ በአማራ ክልል ምንም የመብራት አቅርቦት ላይ አልተስራም::
ደመቀ መኮንን ከእንቅልፉ እስኪነቃ ግማሽ ምዕተ አመት ይፈጃል::

ለመብራት ቅድሚያ ይሰጠው ::

Re: የአማራ ክልል ኢንቨስትሮች እየጎረፉለት ነው!

Posted: 30 Nov 2019, 01:37
by Abdelaziz
MIDGET AMHARAY ILU, YOU ARE WERADA THANKLESS , WHATEVER INVESTMENT YOU ARE TALKING ABOUT WAS POSSIBLE THANKS TO THE WEALTH Ethiopia ACCUMULATED BY WEYANE'S GENIUS LEADERSHIP. IT WILL TAKE 100 YEARS FOR GUDELAAMHARU TO CREATE WEALTH WEYANE CREATED FOR THEM IN JUST ONE YEAR.