Page 1 of 1
ኤርትራና ኳታር የቃላት ጦርነት ጀምረዋል - ለኤርትራ ውንጀላ ኳታር መልስ ሰጥታለች
Posted: 29 Nov 2019, 09:22
by MINILIK SALSAWI
- ኳታር የተለያዩ የሽብርና የተቃውሞ ተግባራት በኤርትራ ውስጥ እንዲፈጸሙ የማስተባበር ሥራዎችን እያከናወነች መሆኑን እንደደረሰበት የኤርትራ መንግሥት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
- የኤርትራ መንግሥት የማስታወቂያ ሚኒስቴር "ከክስና ሐሰተኛ መረጃዎችን ከመጠቀም ይልቅ እውነታዎችንና የችግሮቹን ስር መሰረት መለስ ብሎ እንዲመረምር" የኳታር የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል።
Read Full Article :
https://mereja.com/amharic/v2/177059
Re: ኤርትራና ኳታር የቃላት ጦርነት ጀምረዋል - ለኤርትራ ውንጀላ ኳታር መልስ ሰጥታለች
Posted: 29 Nov 2019, 09:26
by MINILIK SALSAWI
Re: ኤርትራና ኳታር የቃላት ጦርነት ጀምረዋል - ለኤርትራ ውንጀላ ኳታር መልስ ሰጥታለች
Posted: 29 Nov 2019, 13:45
by Digital Weyane
The Weyane backed Eritrean Islamic Jihad group based in Tigray were forced to move to Sudan after dictator Issayas overthrew our TPLF leaders undemocratically and unconstitutionally.
Again, the poor Jihadist group had to leave Sudan too after dictator Issayas unexpectedly overthrew the Bashir government.
The group finally moved to Qatar and they are now working in collaboration with our TPLF leaders and some Sudanese Islamist groups to destabilize both Eritrea and Ethiopia.
Qatar is a great friend of the TPLF and it supports our cause for Tigray's independence.