Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

የኦነግ ጦር ሰሞኑን ያረዳቸው የኦህዴድ ከፍተኛ ባለስልጣናት ስም ዝርዝር!!

Post by Maxi » 29 Nov 2019, 08:25

በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል የተገደሉ የኦዴፓ ባለስልጣናት ስም ዝርዝር፦
~~
1ኛ. አቶ ረጋኔ ከበደ፦ የጀልዱ ከተማ ምክትል አስተዳደር፤

2ኛ. አቶ ተስፋዬ ገረመው፦ የጀልዱ ወረዳ የኦዴፓ የፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ፤

3ኛ. ኮማንደር ጫላ ደጋጋ፦ የነቀምት ፖሊስ አዛዥ፤

4ኛ. አቶ ቶላ ገዳ፦ የኦሮምያ መንገዶች ባለስልጣን አማካሪ፤

5ኛ. አቶ ገመቺስ ታደሰ፦ የኢትዮ ቴሌኮም ነቀምት ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ፤

6ኛ. አቶ አበበ ተካልኝ፦ የጉሊሶ ከተማ ከንቲባ፤

7ኛ. አቶ ታደለ ገመቹ፦ የደምቢ ዶሎ ከተማ ከንቲባ (ሞት አፋፍ ላይ የሚገኙ)
~~
የሚገርመው ይሄ ሁሉ ወንጀል ሲፈፀም አንድም ነገር በሚዲያ አልተላለፈም።