@ESAT: የመሳይ መኮንን ሸፍጥ በባልደረቦቹም ላይ ነው እንዴ? ወንድማገኝን ዛሬ አዋረደው እኮ፡፡
ዜና ሲቃርም የዋለ የሚመስለው ተንኮለኛው መሳይ መኮንን፤ ከቃረመው የተወሰነውን ዜና ብቻ ያቀርብና በቀጣዩ ወንድማገኝን ይጋብዛል፡፡ ግብዣው እንደ ወትሮው ጥያቄ አቅርቦ አስተያዬት እንዲሰጥ አልነበረም፡፡ ዜና እንዲያሰባስብ የቤት ስራ የተሰጠው የማይመስለውን ሰው፤ ምን ዜና አለ የሚል ጥያቄ ጠይቆ የተለዬ የለኝም ከአስባለው በኃላ እራሱ (ሲሳይ) ሲቃርም የዋለውን ዜና መዘርገፍ ጀመረ፡፡ ይህን ደግሞ በጓዳ ለአለቆቹ ያቀርብና ይኸው እኮ ትጉህ አኔ ብቻ ነኝ ላለማለቱ ምን ዋስትና አለ? የነበርን አለን የመጡት ሂደዋል በማለት በእነ ኤርሚያስ ላይ ያቀረበውን የጽሁፍ ሀተታ ከዚህ ከዛሬው ክስተት ጋር ሳገናዝብ መሳይ ከተፈጥሮው ሸፍጠኛና አቃጠሪ ይመሰለኛል፡፡