Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Ethio 360: ርዕዮት ምን ነካት? እኔ የተሸለች (ethical & genuine) አርጌ እቆጥራት ነበር፡፡ እስር ቤት አጋዚ ሁሉ የሸናባት እንሶዓት ኦነግ ሸና (ኔ) ትላለች፡፡

Post by AbebeB » 28 Nov 2019, 21:36

ርዕዮት ምን ነካት? እኔ የተሸለች (ethical & genuine) አርጌ እቆጥራት ነበር፡፡ እስር ቤት አጋዚ ሁሉ የሸናባት እንሶዓት ኦነግ ሸና (ኔ) ትላለች፡፡

Who/which is ኦነግ ሸኔ? I think you better stick to Agazi’s Quunexe (seru) but call OLF as it is legally recognized. Anyways, it is unfortunate you guys (the lepers) are dragging us to your street level (የልመናና ስድብ ሠፈራችሁ ማለት ነው) status.

ደም ከውሀ ይወፍራልና አንቺም ጥግ ያዝሽና ነው፡፡ ግን እኮ አማራ የሚባል ዘር የለም፡፡ ታውቂው የለ በዚያ ስም ሲኮፈሱ የነበሩትም እኮ ብዛቹ የኦሮሞ ደም አለብን እያሉ ሸርተቴ ስለጀመሩ እንቺም በኃላ ላይ ዳገት እንደይሆንብሸ አስቢበት፡፡