Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የብልጽግና ፓርቲ ከኦሮማራ የተሻለ ዕድሜ ይኖረው ይሆን፤ በእኔ ግምት የጉራጌን ልጆች (አብይና ብርሀኑን) ይዞ ፈጥኖ የሚጠፋ ይመስለኛል፡፡ እናንተንስ?

Post by AbebeB » 28 Nov 2019, 19:21

የብልጽግና ፓርቲ ከኦሮማራ የተሻለ ዕድሜ ይኖረው ይሆን፤ በእኔ ግምት የጉራጌን ልጆች (አብይና ብርሀኑን) ይዞ ፈጥኖ የሚጠፋ ይመስለኛል፡፡ እናንተንስ?

I was struggling to develop scientific predictive formula to answer this question. But politics appears to have no formidable formula. So have your say.

You may consider the curse put on Ethiopia in the Bible: Ezekiel 30:4-5

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የብልጽግና ፓርቲ ከኦሮማራ የተሻለ ዕድሜ ይኖረው ይሆን፤ በእኔ ግምት የጉራጌን ልጆች (አብይና ብርሀኑን) ይዞ ፈጥኖ የሚጠፋ ይመስለኛል፡፡ እናንተንስ?

Post by Ethoash » 28 Nov 2019, 20:40

AbebeB

እነዚህ ሕዝቦች ለምን የቅኝ ገዢዎች እንዳልገዧቸው አሁን ተገለጠልኝ። የቅኝ ገዢዎች ጦራቸውን ከመስደዳቸው በፊት ስላይ ይልካሉ እነዚህ ስላዬች ይሕዝቡን ፀባይ ያጠኑታል የአማራን ፀባይ ሲያዩት ቡዳዎች እንደሆኑ ፤ እራስ ምታት እንደሆኑ ስላዬቹ ይናገራሉ በዚህ ምክንያት ይመስለኛል ፖርችጋሎችም መጥተው ትተውን ሄዱ ። እንግሊዞችም ጦራቸውን ልከው ያንን አፄን ካሳን ገድለውት በመጡበት ስተት ብለው ሄዱ እራስ ህን ጠይቅ ለምን በቅኝ ግዛት አላዙንም ንጉሳችንን ገደለዋል ምን ቀራቸው ። ምክንያቱም ማበድ ስለማይፈልጉ ነው።

አሁን ደግሞ እንግሊዞች በቀን የገዙትን አገር ስዎች በሙሉ ተመልከት በጣም የዋህ እዝቦች ናቸው ኬን ያኖች በቀላሉ የሚሞኙ ናቸው በጣም ነው የሚያምኑህ ሱዳኖችማ የታወቁ ደግ ሕዝቦች ናቸው ታድያ ለዛ ይሆናል የተውን።

ወደ ጥያቄህ ስመጣ ይህ አይን አፍጥጥ ዶክተር ብርሃኑ የአሜሪካ ፓስፖርት ይዞ ቤተ መንግስት ነው የሚወለው የሚያደረው የአገር ሚስጥር በሙሉ ይስማል። ይህ ሲገርመን ደግሞ የአዲስባ ሜየር ተብሎም ነበር ምርጫም ተወዳደሮ ነበር ይህ ሁሉ ሲሆን ግን የሱ የአሜሪካነት ማንም ጥያቄ አላስነሳም ። አሁን ግን ጁሀር በምርጭ እወዳደራለሁ ሲል ጁሀር አሜሪካናዊ ነወ ማለት ጀመሩ።። ይህ ለኔ ጥሩ ነው ማንም ቡዳ ከአሜሪካ መጥቶ ልፎካከር አይልም ለምን ብትለኝ በምርጫ ከተሽነፈ ፓስፖርቱንም አስረክቦ ቀልጦ ስለሚገባ።

አንድ ግዜ ታማኝ ለማኝን ለምን እዚህ አትቀምጥም ሲባል ትቀልዳላቹሁ ነው ያለው።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የብልጽግና ፓርቲ ከኦሮማራ የተሻለ ዕድሜ ይኖረው ይሆን፤ በእኔ ግምት የጉራጌን ልጆች (አብይና ብርሀኑን) ይዞ ፈጥኖ የሚጠፋ ይመስለኛል፡፡ እናንተንስ?

Post by AbebeB » 28 Nov 2019, 21:59

Ethoash wrote:
28 Nov 2019, 20:40

Ethoash,
ስለዚህ ከእነዚህ አስቸጋሪ ፍጡራን እኛም (በብሔር ብሔረሰብ ማንነት የሚያምኑቱ) እንራቅ ለማለት ነው?

Amayah
Member
Posts: 729
Joined: 26 Dec 2014, 23:48

Re: የብልጽግና ፓርቲ ከኦሮማራ የተሻለ ዕድሜ ይኖረው ይሆን፤ በእኔ ግምት የጉራጌን ልጆች (አብይና ብርሀኑን) ይዞ ፈጥኖ የሚጠፋ ይመስለኛል፡፡ እናንተንስ?

Post by Amayah » 28 Nov 2019, 22:23

Ababeb

The book of wisdom teaches that those who master the right way will rule. I am afraid that your prediction is right that the Gurage Abiye and the Gurage birhanu will rule Ethiopia. The surprise of your predicton is that ths is very good for ethiopia.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የብልጽግና ፓርቲ ከኦሮማራ የተሻለ ዕድሜ ይኖረው ይሆን፤ በእኔ ግምት የጉራጌን ልጆች (አብይና ብርሀኑን) ይዞ ፈጥኖ የሚጠፋ ይመስለኛል፡፡ እናንተንስ?

Post by AbebeB » 28 Nov 2019, 23:16

Amayah wrote:
28 Nov 2019, 22:23
Ababeb

The book of wisdom teaches that those who master the right way will rule. I am afraid that your prediction is right that the Gurage Abiye and the Gurage birhanu will rule Ethiopia. The surprise of your predicton is that ths is very good for ethiopia.
hey Amayah,
you wrote too many unexplained variable. It seems you have no idea on predictive model nor wisdom.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የብልጽግና ፓርቲ ከኦሮማራ የተሻለ ዕድሜ ይኖረው ይሆን፤ በእኔ ግምት የጉራጌን ልጆች (አብይና ብርሀኑን) ይዞ ፈጥኖ የሚጠፋ ይመስለኛል፡፡ እናንተንስ?

Post by Sam Ebalalehu » 28 Nov 2019, 23:39

Abebe b, you are getting old I think. In fact, I am too, but I always try to keep my brain young and healthy. That young, healthy brain of mine says AmharaOromo, OromoAmhara, what ever it is called is alive and vibrant. The new party that was born principally has been the very child of that cooperation. Abebe b, get a grip to a fact at least once in your lifetime. The future is not good for ethnic politics pimps. I am a good observant of politics. I opened my champagne of cheers a couple of months after Abiy elected prime minister. I am in preparation phase of opening another champagne.

Amayah
Member
Posts: 729
Joined: 26 Dec 2014, 23:48

Re: የብልጽግና ፓርቲ ከኦሮማራ የተሻለ ዕድሜ ይኖረው ይሆን፤ በእኔ ግምት የጉራጌን ልጆች (አብይና ብርሀኑን) ይዞ ፈጥኖ የሚጠፋ ይመስለኛል፡፡ እናንተንስ?

Post by Amayah » 29 Nov 2019, 00:44

AbebeB wrote:
28 Nov 2019, 23:16
Amayah wrote:
28 Nov 2019, 22:23
Ababeb

The book of wisdom teaches that those who master the right way will rule. I am afraid that your prediction is right that the Gurage Abiye and the Gurage birhanu will rule Ethiopia. The surprise of your predicton is that ths is very good for ethiopia.
hey Amayah,
you wrote too many unexplained variable. It seems you have no idea on predictive model nor wisdom.
welahi yh yh sew ibd naw ! what is predictive model? there is no uch a thing. Demo variable bezih neger lay mndn new ? Yh sew zim blo new. tewut !11

Post Reply