Jirta wrote: ↑28 Nov 2019, 17:44
አንድ ጋላ የሙዝ ለጣጭ አዳልጦት ይወድቃል። አራግፎ ተነሥቶ መንገድ ሲጀምር ሌላ የሙዝ ልጣጭ ያገኛል። አይ መከራዪ አንደገና ልወድቅ ነው ብሎ አለቀሰ።
መውለድ ብትል ሌላቀልድ ትዝ አለኝ። ተምሮ አማራ ሆነ የሚለው አይደለም።
ብልግናህን ወደዛ በል
እስከዛው ጁሀር በሚድያዎች የተጠየቀውን አንዳንድ ጥያቄዎች መልሱን ይሄዎላቸሁ
፩። አንተ ነህ ወይ ቄሮዎችን ጠርተህ ለእልቂት የዳረካቸው።
እኔማ የጠራዋቸው ግዜ ስላም ነበር ፤ ጠቡ የመጣው እኮ የኦርቶዶክስ ቀሱ ደወል በመደውል ንብረት አድኑ ብሎ ፍኖችን በመጥራቱ ነው። ቄሱ ንብረት ለማዳን እኔ ነብስ ለምዳን ነው ቄሮችን የጠራሁት። መጠየቅ ካለበት ቄሱ መሆን አለብት እኔ እጄ ንፁ ነው።
፪። እንደአዲስ ጠቅላይ ሚኒስተር በመቶ ቀንህ የምታረጋቸው ነገሮች አሉ ወይ
አዋ በመጀመሪያ ማንም ቄስ የኦሮሞን ስም በአማራ ስም መቀየር አይችልም አጠምቃለሁ በሚል ስበብ። ይህንን መጃጃልን አስቆማለሁ
ማንም ቄስ ኦሮምኛ ለቅድሳን ለመስበክ አይሆንም ካል ይህ የጥላቻ ንጝግር ነው በአምስት ዓመት በእስር ያስቀጣል
ማንም መጤ በኦሮሞ መኖርና መስራት ከፈለገ ኦሮምኛ መቻል አለብት። ቻል ተብሎ ግን አይገደድም ይህ ማለት በእንዱስቲሪ ዞን ውስጥ ተቀጥሮ ለመስራት ኦሮምኛ መቻል ግድ ይላል። እኔ እንዱስቲሪ ዞንም አልስራም ምንም አይነት ከኦሮሞ ሀገር ገዢ አልፈልግም ካለ ግን አማርኛ መናገር መብቱ ነው።
በሲዳማ ውስጥ እንዲሁ በማንኛውም በአገር ሲዳማ የተገነቡ ትቋምት ውስጥ ለመስራት ሲዳመኛ መቻል ግድ ይላል።
አዲስ አበባ ውስጥ ከገበሬ መሬት የገዙ በሙሉ መመለስ አለባቸው። ለምን ቢባል መሬት አይሽጥም አይለወጥም ገበሬው ራሱ መሬቱን መሽጥ አይችልም መሬት የመንግስት ነው። መሬትን ለአራሹ ነው የተስጠው ሊያርስበት እንጁ አንዱ ጩሉሌ አታሎ መሬቱን በሳንቲም ገዝቶ ድሀ ሊያረገው አይደለም ። ታድያ መሬት ለአራሹ ምን አስፈለገ ገበሬው መሽጥ መለውጥ ከቻለ።
፺% ሙስሊም ክልል ውስጥ አርብ የእረፍት ቀን ይሆናል እሁድ የስራ ቀን ይሆናል
ወንድ የሆነ መንገድ ልዝጋ ይበል ከአሁን በኋላ ። ፋኖም ቢሆን ቄሮም ቢሆን
ለቄሮዎች ቢሊዬን ተመድቦዋል ወደ ስራ እንዲገቡ። ማንም ስራ አጥ ወጣት መኖር የለበትም።
ለሚድያዎች ማንም ሚድያ እንደልቡ መናገር ይችላል ግን አንድ ግዜ የጥላቻ ወሬ ካወራ ። እንዲሂ አይነቶቹ የወሬ ቋቶች የሚታወቁት ያለ ምንም ምስል ልክ እንደዜና በሬ ወለድ ዜናቸውን የሚያወሩትን ያለምንም ቀድሞ ማስጠንቀቅያ እንዘጋለን ። እኛ ምንም ትግስት የለንም ለጠብ ጫሪዎች ። ለምሳሌ ወንድሜን ንዋይን አምሳ ቄሮዎች ቤቱ መጡ ብሎ ይህ ሚዳያ ነኝ ባይ ዘገብ ። አወራሩ ቄሮዎች ንዋይን ሊደበድቡ መጥተው አጡት ለማለት የፈለገ ይመስላል። ይህም ባይሆን ቄሮችን ሹክ ብለው ሄዱ ደብድቡት ከፈለጋቹሁም ዝረፉት ብሎ እንደመምከር ያለ በሬ ወለድ ዜና ነው። በእርግጥ ቄሮዋች እስክንድር ቤት ቢሄዱ ኖሩ ፈሳቸው ያመልጣቸው ነበር። ታድያ እነዚህ አይነት ጦማሪዎች ከአገልግሎት ወጭ ማረግ ነው።
፪ተኛ ጥያቄ።በሜጫ ክርስታኖችን እገድላለሁ ብለሀል ይላሉ ለዚህ ምን መልስ አለህ።
መልሴ እንድና አንድ ነው መልክቴን በደንብ ለስማና በበጎ ለተረጎመው ያልኩት ዋ ዋ ልብ አለህ ኦሮሞን እስላምን ንካና ዋጋህን ከጎንህ ታገኘዋለህ የሚል ማስጠንቀቂያ ነው ያስተላልፍኩት ።አሁንም ቢሆን ከመልክቴ ዝንፍ አልልም ። ዋናው ነገር እኮ በሜንጫ እንዳትቀላ ነገር አትፈልግ ።
፫ተኛ ጥያቄ። ዮኒ ቦቦክስ ሊልህ ውጭ ሲጠራህ ለምን ተሽሽግህ ። እሱ ወንድ ከሆንክ ና ውጣ እያለህ ነበር።
በመጀመሪያ ሁላችንም እናወቃዋለን የአሜሪካን ሕግ ። ቦቦክስ አይደለም ዝንቤን እሽ ማለት አይችልም ዮኒ እኮ ቢዝነሷን ለመስራት በላ ነው እኮ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው። በሁቴሌ እኮ አግኝተውኝ ነበር አንድ ድክም ያለች ውፍራም ሴት ናት እኮ ወጥራ የያዘቻቸው ለምን እሷን ፈንግለው ለምን ድራሼን አያጠፉኝም ነበር እንደሴት ከሚሳደቡ እና ጠባቂዬን ሚስኪኑን ስራውን በስራበት ለንም ከጁሀር ጋራ ት ሄዳለህ ብለው ሙልጭ አርገው መስደባቸው አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ማለት ነው። ለምን እሱንም በቦክስ አይሉትም ነበር። በተዓምርም አይችሉም ። ይህ ሁሉ ጎራ ለኢትዬዽያኖች ፋኖች በነሱ ስም ደማቸውን እንዲያፈሱ ማነቃቂይ ዘዴ ነው። እንጂማ ማን የወለደው ነው እኔን የሚነካው በምድረ አሜሪካ ካሜራ ባለበት በሁለት ደቂቃ ነበር ፖሊስ ጋ እራስ ህ እጀ ስጥ በለው የሚነግሩህ ለአንተ ማንም ፖሊስ ወጪ አያረጉም አንጠልጥለው ነበር እስር ቤት የሚወትፉህ። ስለዚህ በሬ ወለድ ወሬ እናቁም ።
፬ተኛ ለምን እንደዚህ አማራን ተጠላለህ።
አማሮች ናቸው እኮ ጦርነት ያወጁብኝ። ቄሮንም ቀንና ለሊት ይሳደባሉ እንዲህ እየተሳደቡ ለምን መላሹን ስጠህ ማለት ጅልነት ነው።
አማራ ሲስድበኝ ዝም እንድል ፈለጉ እንዴ
እማራ ሊያስረኝ ሊገድለኝ ሲመጣ ዝም እንድል ነው ውይ የፈለጉት
አማራ ሲያሴርብኝ ሲደልትብኝ ዝም ብዬ እንዳይ ነው ወይ የሚፈልጉት
እነዚህ ሰዎች እብዶች ናቸው ። ያስነሱብኝን ጦርነት አይተሀል ታድያ እኔም ጦርነት ብከፍትባቸው ምን ይደርንቃቸዋል
፭ተኛ ቄሮ ነፃነት አውጪዎቹ በሙሉ ወደቤት ሄደዋል ጥቂቶቹ ናቸው ጥፋተኞች ብሎ እስክንድር ተናግሮዋል
ለዚህ አንድ ምሳሌ አለኝ አንድ መንገድኛ ከአዳኞች አምልጦ ሲሮጥ ይህንን መንገደኛ አግኝቶት ደብቀኝ ይለዋል መንገደኛውም ግባ ስልቻዬ ወስጥ ብሎ በስልቻው ይደብቀዋል ። አዳኞቹሁም መጡ መንገደኛውን ይጠይቁታል ነብር እንዳየ መንገደኛውም አዋ በዚያ አቋርጦ አምልጦዋል ይላቸዋል ። አዳኞቹም በተሳሳተ መንገድ ሄደው ነቡሩን ከሞት ያድነዋል ታድያ ግዜው ደርሶ ነብሩን ከስልቻው አውጥቶት ብል ሂደ ወድ ጫካ አለው ነብሩም ምን ታሾፋለህ በጣም ርቦኛል የሚበላ እፈልጋለሁ አንተን ቢሆን እበላለሁ እንጂ እንዲማ ርቦኝ አልሄድም ይለዋል
ሚስኪኖ መንገደኛ መላ ሲጠፋው እሺ ፍርድ እንሂድ ይለዋል ነብሩም እሺ ብሎ ጦጣ ጋ ለፍርድ ይቀመጣሉ ። ጦጣም ለምን ከዚያ ሁሉ እኔን መረጣቸሁ ስትላቸው ሁሉም ወዳንቺ ጠቆመን አንቺ ፍርድ ትችያለሽ ብለው ። እንግዲያውስ እኔ መሬት ላይ ሆኜ መፍረድ አልችልም ዛፍ ላይ ልወጣ ብላ በጣም ትልቅ ገዳ ዛፍ ላይ ወጣችና መንገደኛውን እንዴ አርገህ ነብሩን እንደደበቕህው አሳየኝ ትለዋለች ። ከዚያማ ነብሩ ስልቻ ውስጥ አገር ስላም ብሎ ይገባል የዛን ግዜ ጦጢት ትፍንግ አርገህ ስልቻውን እስረው ልክ እንደደበቕኸ ግዜ ትለዋለች መንገደኛውም ልቻውን ትፍንግ አርጎ ያስረዋል ። ከዚያም ጦጢ ያ ምንድነው የያዝከው ትለዋለች ይሄማ ምርኩዜ ነው ይላታል ታድያ ምን ትጠብቃለህ ሞዠልቀው ይህን ወለታ ቢስ ትለዋለች ። መንገደኛውም መሞዠለቅ ይጅምራል ነብሬ ታድያማ አይለመደኝም የዛሬን ብቻ እያለ መቀባጠር ጀመረ ጦጢ ሞዝልቅ ትላለች ። ነበር መጀመሪያ ሊያስፈራራ ሞከር የሚስራ መስሎት ከወጣሁ ዋ ። ይህንን ስልቻ በጣጥሼ ነው የምጥለው እያለ ማስፈራራት ጀመር ጦጢት ማን ታቆማለህ ሞዝልቅ ትላለች ። የዛን ግዜ ነበር ማለቀስ ጀመረ በዚያች ጠባብ ስልቻ ውስጥ ቧጥጦ ስልቻውን መቅደድ አልቻለም በዚህ ላይ ያ ሚስኪን መንገደኛ ጥንካራ ሰው ኖሮ መቶ ወርጅብኝ ያወርድበታል ።። መጨረሻውን ሌላ ግዜ።
አሁንም የግዜ ጉዳይ እንጁ ይህ ጉድ ስልቻ ወስጥ መግባቱ አይቀርም
፮ተኛ ከግብፅ ገንዘብ ተውስዳለህ አሉ
እንኮን ወስድኩኝ
፯ተኛ አባይን ግደብ ተከላከላለህ ጥቃጥ ቢመጣ
አክሱም ለወላይታ ምኑ ነው ። አባይ ለኦሮሞ ምኑም አይደለም ይህ ይታወቅልን ። እንከላከለው ወይ አንከላከለው ግን ሚስጥር ነው። የሀገር ጉዳይ ነው ማንም ማወቅ የሌለበት ።
the end!
የኔ ጥያቄ አማሮች ይህንን የምርጫ ወጤት ይቀበሉታል ውይስ እንደቅንጅት ግዜ ስላም በጥብጠውን አገር አተራምሰው እንደለመዱት ወድ አሜሪካ ይፈረጥጣሉ። ሕዝብስ ከነሱ ጋራ ይጃጃላል ውይ። ብርቱካን መደቅሳን ተቀበለው ቅሌታቸውን አምነው የጠሉት ይወርሳል.... በለው ወደቂያቸው ይሄዳሉ ውይ ?ይህ ነው ጥያቄዬ።