Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የትግራይ ማህፀን ደረቅ ነውን?

Post by Jirta » 28 Nov 2019, 16:21

የትግራይ ማህፀን ደረቅ ነው። ይሄው ዛሬም በሰብሃት በደብረፖርኖ በስዪም በሳምራ ።።።። እናም በመለስ ትመራለች። አሁንም በእነዚህ መሪነት ልጆቿን ለእርድ እያሠናዳች ነው።ትግሬ ሁነን ባልተፈጠርን የሚሉበት ዘመን መጣ።

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የትግራይ ማህፀን ደረቅ ነውን?

Post by Degnet » 28 Nov 2019, 16:24

Jirta wrote:
28 Nov 2019, 16:21
የትግራይ ማህፀን ደረቅ ነው። ይሄው ዛሬም በሰብሃት በደብረፖርኖ በስዪም በሳምራ ።።።። እናም በመለስ ትመራለች። አሁንም በእነዚህ መሪነት ልጆቿን ለእርድ እያሠናዳች ነው።ትግሬ ሁነን ባልተፈጠርን የሚሉበት ዘመን መጣ።
After this suffering,Tigray will stand again,enezihn already ye Tigray hezb nekoachewal.Ye mecheresha gize new,the fight,rise and fall of the anti Christ spirit.What is Halafi Mengedi other than that.

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: የትግራይ ማህፀን ደረቅ ነውን?

Post by Jirta » 28 Nov 2019, 17:02

አሁንም ጥርስ ምላሡን የጨረሠው ሳሞራ የኑስ ያውም ሡዳናዊዉ አዲሥ ሣይሆን የድሮ ጦርሠራዊት ተመላሾችን እያሠለጠነ ነው ተባለ።

Post Reply