አንተ ቡዳ ተባይ
አንድ ነገር ልንገርህ ይህ ሁሉ የተቻለው እኮ በመለስ አርቆ አስተዋይነት ነው። ኢትዬዽያ የቁኝጃና ወድ ድር አነበራትም ፤ የአማርኛንም ሙዚቃ ከእንግዚዘኛ ወይም ከማንም ከውጭ ሙዚቃ ጋራ አደባልቆ መዝፈን በሕሉን በረዝከው ወይም ጉራማሌ ተብሎ ይከለከል ነበር።
ይህንን በተግባር ለማየት ከፈለግ እነዚህ ጎታታ አሮጊቶች ግዜ ያለፈባቸውን ቪኦየ ማዳመጥ ብቻ በቁ ነው አንድ እንግሊዘኛ ከጨመርክ እንግሊዘኛ አትጭምር ይሉሀል ነጮቹ ገንዘባቸውን እየከፈሉ የነሱን ቋንቋ አትናገር ይሉሀል በራሳቸው ሬድዬ ላይ ተቀምጠው። ባይሆን እንግለዘኛ የምስተማሪያ ግማሽ ስዓት ይስጠን ብሎ መጠየቅና ሕዝቡን እንግሊዘኛ ማስተማር አንድ ነገር የአለምን ቋንቋ ትንሽም እንዳናውቅ እንዳንናገር ያሽማቅቁናል ይህ ነው እንግዲህ የቦዳዎች ዘመን ወንድ የሆነ የመንግስት ተጠሪ በእንግሊዘኛ አያወራም ነበር ውጭ ውጥቶ ።።። እነዚህ ቡዶዎች ወግ እጥባቂ ነበሩ ። ታድያ ይህ ታላቅ ሰው ደርግ ካለፈ በኋላ መምጣቱና ጃኖን ባንድ መመስረቱ እውን የሆነው የአማራ አገዛዝ ስለወደቀ ብቻ ነው። ወንድ ነበረ የጃኖ ባንድ ፀጉሩን እንደእብድ ቆጣጥሮ ቢሄድ አንተጃሊ ጃኪዝም ልታስፋፋ ነው ተብለህ ነበር መቀመቅ የምትወረወረው።
ለመንጌ ግን አንድ ጥሩ ጎኑ ገሪባ (ተብለው በዘልማድ የሚጠሩት) ፀጉራቸውን እንዲቆጣጥሩ ተፈቅዶላቸው ነበር።
እስቲ ይህቺን አማሞሙቀህ ሌላ እጭምርልሀለው።
ጃኖ ባንድ የመጀመሪያው አልበናቸው ወርቅ ነበር ግን ለሁለተኛ ግዜ እየተዳከሙ የመጡ ይመስላል እግዜር ይሁናቸው።
okay i found a wining formal
singing Somalian song, Sudan song will make the international hit .. this is well done even so the music was other artist this woman did it nice .. hope her pronunciation is prefect and i want to sale this to Somalia.... Somalia love art and they would have supported her