Page 1 of 1

ጃዋር ሲያቅታችሁ ቄሮ ላይ መጣችሁ!!!!

Posted: 27 Nov 2019, 23:00
by Ejersa
ጃዋር የሚታዘዙ ቄሮዎች ብዛት 7ሺህ አይሞሉም? የተቀረው ቄሮ ደግሞ ከ7 ሚሊዮን በላይ ነው‼ እንደው ግን እናንተ ሰዎች ምን ይሻላችኋል?? ለማንኛውም ዶ/ር አብይ አሜሪካ በመጣ ሰሞን "እንደ ታማኝ ጠርቶ አላናገረኝም" ብለህ ቂም የያዝከው ወዳጄ (ኤርሚያስ) እና ታከለ ኡማ ጋር በስልክ ሹመት ለምነህ በማጣትህ ያኮረፍከው ወዳጄ ... ሀገርና ህዝብ ከእናንተ የግል ስሜት ይበልጣል‼ እባካችሁ የምታደርጉትን ነገር ቆም ብላችሁ አስቡ!!!!!
ስዩም ተሾመ

Re: ጃዋር ሲያቅታችሁ ቄሮ ላይ መጣችሁ!!!!

Posted: 27 Nov 2019, 23:11
by Hameddibewoyane
በጣም የሚገርመው ኤርሚያስ የሚሉት የበረከት ኮትና ቦርሳ ተሸካሚ የነበረ አብሮት አንድ እባብ ወያኔ አለ ቴወድሮስ የሚሉት እስክንድርን ወደ ቁልቁለት መንገድ እየወሰዱት ነው ኢሳት ለአንተና ለአንተ መሳዬች የጨዋ ሚድያ ነው ከተቻለክ የአዲስ አበባን ጉዳይ ከኢዜማ ጋር ብትሰራ ጥሩ ነው ኤርሚያስ የሚሉት YouTube dime collector ጋር መስራትክ ረዥም መንገድ አያስኪድክም።
Ejersa wrote:
27 Nov 2019, 23:00
ጃዋር የሚታዘዙ ቄሮዎች ብዛት 7ሺህ አይሞሉም? የተቀረው ቄሮ ደግሞ ከ7 ሚሊዮን በላይ ነው‼ እንደው ግን እናንተ ሰዎች ምን ይሻላችኋል?? ለማንኛውም ዶ/ር አብይ አሜሪካ በመጣ ሰሞን "እንደ ታማኝ ጠርቶ አላናገረኝም" ብለህ ቂም የያዝከው ወዳጄ (ኤርሚያስ) እና ታከለ ኡማ ጋር በስልክ ሹመት ለምነህ በማጣትህ ያኮረፍከው ወዳጄ ... ሀገርና ህዝብ ከእናንተ የግል ስሜት ይበልጣል‼ እባካችሁ የምታደርጉትን ነገር ቆም ብላችሁ አስቡ!!!!!
ስዩም ተሾመ

Re: ጃዋር ሲያቅታችሁ ቄሮ ላይ መጣችሁ!!!!

Posted: 28 Nov 2019, 01:11
by Jirta
ጀዋርንም ቄሮንም አመስግንልኝ። የኦሮሞን ህዝብ ጠበቃ በመሆናቸው። መቼም ኦሮሞ ቄሮ ነው እኛ አይደለንም አንደማይል ተስፋ አደርጋለሁ።የወንድሙን ቁላ ተሸክሞ ከሚዞር እንስሳ ጋር አብረን በመኖራችን አለም ሊያደንቀን ይገባል። መሠልጠን እንኳን ገና ብዙ እሩቅ ነው። ሠልጥኑ ከሚላችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ይልቅ ግደሉ የሚሏችሁን ጀርመኖች ነው የምትሰሙ።