Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: ቄሮ እስከንድርን ከህውአት እስር ቤት ነጳ ያስወጣ የነጳነት ታጋይ እንጂ አሽባሪ የሚባል አይደለም!! ባልንደራሶች ባፈራችሁ

Post by Jirta » 28 Nov 2019, 01:19

ቄሮ አሸባሪ ካልሆነ ጋላ በሙሉ አሸባሪ ነው።በኋላ ተግሉ ሲጧጧፍ ቄሮ ነው እኛ አይደለንም ማለት ግን አትችሉም። ቀኑ ቅርብ ነው።

Barara
Member
Posts: 6
Joined: 16 Mar 2019, 11:19

Re: ቄሮ እስከንድርን ከህውአት እስር ቤት ነጳ ያስወጣ የነጳነት ታጋይ እንጂ አሽባሪ የሚባል አይደለም!! ባልንደራሶች ባፈራችሁ

Post by Barara » 28 Nov 2019, 23:32

ቄሮ ብቻ ነፃ አውጭ ሌላው ነፃ ወጭ ተደርጎ የሚቀርብ ትርክት የታሪክ ሌብነት ነው። የታጠቀ ሠራዊት የዘመተበትና የተፋለመው ፋኖ ባይኖር ኖሮ ዛሬ አማራንና ወላይታን እንዲሁም የኦርቶዶክስ ምዕመንን ያረደውና አብያተ ክርስቲያናትን ያቃጠለው ጽንፈኛው ቄሮ ሌላ ሰፋፊ እስር ቤቶች ተሠርተውለት ይታጎር ነበር። እውነተኛው ቄሮ መስዋዕት የከፈለ የለውጥ አካል እንጂ ብቻውን ያለፋኖ ለውጥ ያመጣ አይደለም ። ይህን የኦሮሞ ፅንፈኞች ዛሬ ቢረሡትም ወያኔዎች ግን በሚገባ ያውቁታል። ዛሬ የኦሮምያ መንግሥት ባለሥልጣናት በሥውር ድጋፍ የሚሠጠውና በአቶ ጀዋር የሚመራወ በቄሮ ስም የሚንቀሣቀስ ቡድን አሸባሪነት ላይ መሠማራቱ ግልጽ ነው። አሸባሪም ሲባል ሁሉም ቄሮ ማለት አይደለም። ሁሉም አሸባሪ ሊሆንም አይችልም። ሰሜን አታበላሹ ካለና ትግሉ አሁንም ሠላማዊ ከሆነ ግን ጠንክሮ ሊዋጋቸው ይገባል። ምክንያቱም ዛሬ የኦሮምያ ፖሊስ ከለላ የሠጣቸው አሸባሪዎች በሚፈጽሙት ወንጀል የተማረረ ሕዝብ እራሱን ለመከላከል ተነስቶ መዋጋቱ አይቀርም። ያንጊዜ ደግሞ አገር ብቻ ሳትሆን ዛሬ በጠባብነት የሠከረው ጽንፈኛው ኦሮሞም ጭምር ተጎጂ ነው። ስለዚህ ነገሮችን ሁሉ እየጠመዙ ከሠላማዊው ቄሮ ጋር ከማያያዝ ና በጅምላ ተፈረጅን ከማለት ይልቅ እራስን ፈትሾ ማጥራት ለሁሉም ይጠቅማል።

Post Reply