Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ደመቀ መኮንን እንዴት ህወሖትን ጉድ እንደሰራት አቦይ ስብሀት መቐለ ላይ ተናገሩት!!!! ትርጉም በ አክቲቪስት አሸናፊ አብርሃ

Post by Ejersa » 27 Nov 2019, 13:43

"ለትህነግ ታማኝና ታዛዥ ነበር። ፈፅም! የተባለውን ነገር ለመፈፀም ' ለምን? ' ብሎ እንኳን አያውቅም። አንድ ቀን ግን የሱዳን ግዛት የሆነውን አዋሳኝ መሬት ለመስጠት ፈርም ሲባል ና "አይሆንም አልፈርምም!" ብሎ አሻፈረኝ ሲል ያኔ ይህ ሰው አንድ ቀን እንደሚሸውደን እርግጠኛ ሁኜ ለጓዶቼ ነግሬያቸው ነበር። ሁሉም የእኔን እይታ ሳያቅማሙ ሲቀበሉኝ ጌታቸው ግን አታስብ እሱ መዳፋችን ውስጥ ነው። የትም አይደርስም!" ብሎ በንቀት ሲመልስልኝ ሲሰሙ ጓዶች በጌታቸው ላይ ከፍተኛ እምነት ስለነበራቸው እነሱም ወደጎን ተውት።

እኔ ግን "ጀግናን የሚገድለው ተራ ወይም የተናቀ ሰው ነው።" ብየ ጌታቸውን አስጠንቅቄው ነበር። የመጨረሻው የጠ/ሚ የውድድር እለት ዋዜማ ማታ ላይ በነበረን ስብሰባም ይህ ሰው አንድ ነገር እንዳያደርግ በሚል ጥሩ ስሜት እንደማይሰማኝ ስናገር በተለይ ጌታቸው አሰፋ፣ ጌታቸው ረዳ ና አቦይ ፀሀየ "አትጨነቅ ደመቀ በሚገባ አምኖበታል። የተባለውን ባያደርግ የሚደርስበትንም
ያውቃል ። በተጨማሪ ደግሞ ሁሉንም የብአዴን፣ የኦህዴድ ና የደህዴን አባላት ቀጣይ የከፍተኛ ሚኒስትርነት ስልጣን ና ዳጉስ ያለ ገንዘብ እንደሚሰጣቸው በራሳቸው ሰዎች ስለተነገራቸው በደስታ ተቀብለውታል። " ብለው ሊያሳምኑኝ ሞከሩ። በእርግጥም በተለይ የደህዴንና የብአዴን አመራሮች ለስልጣንና ለጥቅም የማይከፍሉት ዋጋ እንደሌለ በማስረጃ ሲያስቀምጡልኝ ባላምንበትም ይሁን ብየ ተውኩት።

በትጥቅ ትግል ወቅትም ሆነ በስልጣን ላይ ከሆንን በኋላ ድርጅቴ ሊደርስበት ከተጋረጠ እስከ መፍረስ የሚያደርስ ከፍተኛ አደጋዎች በአለቀ ሰአት እንኳን እንደታደግሁ ስለሚያውቁኝ ይቀበሉኛል ብየ ተስፋ አድርጌ ነበር። አሁን ግን ከእኔ ውጪ የእኔን ሀሳብ የሚያስብ ና የሚደግፈኝ ሰው ሳጣ ዝም ብየ ቁጭ አልኩና የሚሆነውን ለማየት ወሰንኩ። በመጨረሻ ግን ለረጅም አመታት በነበረን የትጥቅ ትግል መሰሪው ሻዕቢያ እንኳን ሸውዶን የማያውቀውን ሽወዳ ደመቀ ሸወደን! አዋረደን! ለዚህ ውድቀታችን ተጠያቂዎች ሁለቱ ጌታቸው የተባሉትና ፀሀየ ናቸው። "
አቦይ ስብሀት ዶ/ር አብይ በተመረጡ ማግስት ለትህነግ አመራሮች በመቀሌ ከሰጡት አስተያየት ከትግረኛ ወደ አማርኛ የተቀየረ"

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: ደመቀ መኮንን እንዴት ህወሖትን ጉድ እንደሰራት አቦይ ስብሀት መቐለ ላይ ተናገሩት!!!! ትርጉም በ አክቲቪስት አሸናፊ አብርሃ

Post by Jirta » 27 Nov 2019, 14:02

ጥሩ ልብወለድ ነው። አሁንስ ደመቀ እንዴት አንደተሸወደ መተረክ ትችላለህ?

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: ደመቀ መኮንን እንዴት ህወሖትን ጉድ እንደሰራት አቦይ ስብሀት መቐለ ላይ ተናገሩት!!!! ትርጉም በ አክቲቪስት አሸናፊ አብርሃ

Post by EthioRedSea » 27 Nov 2019, 16:10

Ejersa wrote:
27 Nov 2019, 13:43
"ለትህነግ ታማኝና ታዛዥ ነበር። ፈፅም! የተባለውን ነገር ለመፈፀም ' ለምን? ' ብሎ እንኳን አያውቅም። አንድ ቀን ግን የሱዳን ግዛት የሆነውን አዋሳኝ መሬት ለመስጠት ፈርም ሲባል ና "አይሆንም አልፈርምም!" ብሎ አሻፈረኝ ሲል ያኔ ይህ ሰው አንድ ቀን እንደሚሸውደን እርግጠኛ ሁኜ ለጓዶቼ ነግሬያቸው ነበር። ሁሉም የእኔን እይታ ሳያቅማሙ ሲቀበሉኝ ጌታቸው ግን አታስብ እሱ መዳፋችን ውስጥ ነው። የትም አይደርስም!" ብሎ በንቀት ሲመልስልኝ ሲሰሙ ጓዶች በጌታቸው ላይ ከፍተኛ እምነት ስለነበራቸው እነሱም ወደጎን ተውት።

እኔ ግን "ጀግናን የሚገድለው ተራ ወይም የተናቀ ሰው ነው።" ብየ ጌታቸውን አስጠንቅቄው ነበር። የመጨረሻው የጠ/ሚ የውድድር እለት ዋዜማ ማታ ላይ በነበረን ስብሰባም ይህ ሰው አንድ ነገር እንዳያደርግ በሚል ጥሩ ስሜት እንደማይሰማኝ ስናገር በተለይ ጌታቸው አሰፋ፣ ጌታቸው ረዳ ና አቦይ ፀሀየ "አትጨነቅ ደመቀ በሚገባ አምኖበታል። የተባለውን ባያደርግ የሚደርስበትንም
ያውቃል ። በተጨማሪ ደግሞ ሁሉንም የብአዴን፣ የኦህዴድ ና የደህዴን አባላት ቀጣይ የከፍተኛ ሚኒስትርነት ስልጣን ና ዳጉስ ያለ ገንዘብ እንደሚሰጣቸው በራሳቸው ሰዎች ስለተነገራቸው በደስታ ተቀብለውታል። " ብለው ሊያሳምኑኝ ሞከሩ። በእርግጥም በተለይ የደህዴንና የብአዴን አመራሮች ለስልጣንና ለጥቅም የማይከፍሉት ዋጋ እንደሌለ በማስረጃ ሲያስቀምጡልኝ ባላምንበትም ይሁን ብየ ተውኩት።

በትጥቅ ትግል ወቅትም ሆነ በስልጣን ላይ ከሆንን በኋላ ድርጅቴ ሊደርስበት ከተጋረጠ እስከ መፍረስ የሚያደርስ ከፍተኛ አደጋዎች በአለቀ ሰአት እንኳን እንደታደግሁ ስለሚያውቁኝ ይቀበሉኛል ብየ ተስፋ አድርጌ ነበር። አሁን ግን ከእኔ ውጪ የእኔን ሀሳብ የሚያስብ ና የሚደግፈኝ ሰው ሳጣ ዝም ብየ ቁጭ አልኩና የሚሆነውን ለማየት ወሰንኩ። በመጨረሻ ግን ለረጅም አመታት በነበረን የትጥቅ ትግል መሰሪው ሻዕቢያ እንኳን ሸውዶን የማያውቀውን ሽወዳ ደመቀ ሸወደን! አዋረደን! ለዚህ ውድቀታችን ተጠያቂዎች ሁለቱ ጌታቸው የተባሉትና ፀሀየ ናቸው። "
አቦይ ስብሀት ዶ/ር አብይ በተመረጡ ማግስት ለትህነግ አመራሮች በመቀሌ ከሰጡት አስተያየት ከትግረኛ ወደ አማርኛ የተቀየረ"
If this true, then DEMEKE MAKONNEN is a patriot and hero!Dirty ascari Tegaru, get the hell out of Ethiopia. You are sudanese migrants.

Post Reply