ኦቦ #ለማ #መገርሳ ስለ #ጃዋር በቁጣ ተናገሩ!
*********************************
" #ጃዋር ሲናገርም ሲፈፅምም ቀልብ የለውም። እኛና የወለደን የኦሮሞ ህዝብ ለለውጡ የከፈልነውን መስዋእትነት ዋጋ የሚያሳጣ ተግባር የተፈፀመው በእሱ ምክንያት ነው:: #ጃዋር ለድርጊቱ ከመፀፀት ይልቅ አሁንም እሱ ትክክለኛ መንግስት ደግሞ ስህተት እንደሰራ እያስመሰለ በየመድረኩ መናገር ይቀናዋል።
ለጃዋር ና ለደጋፊዎቹ አንድ ቁም ነገር ልናገር የህዝባችን አደራ በእኛ ላይ አለብን፣ ዳግም አደራችንን ለማስበላት የሚደረግ ድርጊት ሳይሆን ሙከራ እንኳን ቢሞከር ታላቅ ና የማያዳግም ዋጋ ትከፍላላችሁ።"
በኦዴፓ ስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ የተወሰደ ከኦሮምኛ ወደ አማርኛ የተቀየረ
Re: ለማ መገርሳ Dropped the BOMB on ODP meeting!
I know this is total fabrication but I will not be surprised if the spineless opportunist Alemash Neqersa really says something this. I never believed it when people rumored she is opposing ligagagam fagat Meshrefet. The two gudifechan dogs hate each other but they will be buried in one grave. May be Alemash wants to use the French Nuclear Missiles she was begging for to kill Meshrefet on behalf of Johar.