Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36858
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ ምንድን ነው? ጉራጌ ማነው? ጉራጌ ምን መሆን ይመኛል? መልሱን መስከረም አበራን ተከታተሉ !! አቢይ ኤርሚያስን አስሮ ስለብልጽኛ ማውራቱ ያሳፍራል !!!

Post by Horus » 27 Nov 2019, 02:11

አቶ ሳሙኤል ታፈሰ 6500 ሰራተኞችን ያሉት ግዙፍ ገንቢ ነው ። ለእኔ እኔ ኢምሆቴፕ እለዋለሁ፣ ትላቁ የጥንታዊት ግብጽ ገንቢ !!

አንድ ልጁ ሰላም የሆቴል ሲኢኦ ብቻ ሳይሆን የሰንሻይን ፋዉንዴሽን ሲኢኦ ነቸ ።

ሄለን የኮስሜቲክስ ኢንዱስትሪ ሲኢኦ ነው ።

አንድ ልጁ ታዲዮስ ሳሙኤል የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ሲኢኦ ነው ።

አንድ ልጁ ነቢዩ ሳሙኤል የፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ሲኢኦ ነው ።

ትንሹ ልጁ ዲዝኒ ላንድን በኢትዮጵያ ለፈጥር እየሰራ ነው !!!

ከዚህ ሰው የማይማሩ ድንጋዮችና ግኡዝ ነገሮች ብቻ ናቸው !!



ሙሉ ቪዲዮውን መስማት ፍጹም ጆይ ቢሆንም እስቲ ከ 40፤ 00 ጀምሮ ስሙት !!!

Last edited by Horus on 27 Nov 2019, 02:50, edited 2 times in total.


Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: ጉራጌ ምንድን ነው? ጉራጌ ማነው? ጉራጌ ምን መሆን ይመኛል? መልሱን መስከረም አበራን ተከታተሉ !! አቢይ ኤርሚያስን አስሮ ስለብልጽኛ ማውራቱ ያሳፍራል !!!

Post by Masud » 27 Nov 2019, 04:18

Who’s is Guragie is Uragie and Fuga.
The problem with Fuga Uragies are they always take order from their master Amharas. This Fuga called Horus is regrowing to the Gojame [ deleted ] to tell us who Uragies are. Always condoms, used condoms from Woldeselassie Bereka to Berhanu Nega.

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ጉራጌ ምንድን ነው? ጉራጌ ማነው? ጉራጌ ምን መሆን ይመኛል? መልሱን መስከረም አበራን ተከታተሉ !! አቢይ ኤርሚያስን አስሮ ስለብልጽኛ ማውራቱ ያሳፍራል !!!

Post by Maxi » 27 Nov 2019, 10:36

Horus አብይ አጭበርባሪ ሰው ነው። የአብይ አሀመድን አጭበርባሪነት እኔ ገና በጠዋቱ ነው የነቃሁበት!!

አብይ አህመድ ለእውነት እና ለፍትህ የቆመ ሰው ቢሆን ኖሮ ማሰር ያለበት ምንም ወንጀል ያልሰራውን ኤርምያስ አመልጋን ሳይሆን አገርን እየበጠበጠ እና ህዝብን እያስጨረሰ ያለውን አሸባሪውን ጃ-Warን መሀመድን ነበር።

ምን ዋጋ አለህ ብለህ ነው!!

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ጉራጌ ምንድን ነው? ጉራጌ ማነው? ጉራጌ ምን መሆን ይመኛል? መልሱን መስከረም አበራን ተከታተሉ !! አቢይ ኤርሚያስን አስሮ ስለብልጽኛ ማውራቱ ያሳፍራል !!!

Post by Maxi » 27 Nov 2019, 10:39

Tikuret

ኤርምያስ አመልጋ በመታሰሩ ምክንያት እንደ ሃገር ያጣነውን ነገሮች እያሰብኩ እዚህ መንደርም ብዙ ነገር ብያለሁ፣ ኤርምያስ ባልዋለበት ያዋሉት፣ ያልተገባ ጥቃት እድሜ ዘመኑን በዚች መከረኛ ሃገር የተቀበለ ባለ ብረት ባልብሩህ አእምሮ ሰው ነው። ይህ ሰው ከአማራ ወይም ከኦሮሞ ቤተሰብ ቢወለድ ኖሮ ቀድሞም አይገባም ቢገባም ከ እስር ወጥቶ ነበር በሰዉ ግፊት። አሁን ግን ለማለት የፈለኩት አብቹ ከ አሊባባው መስራች ጃክ ማ ጋር በትብብር ለመስራት ስለታሰቡ ስራዎች ሊፈራረም የመሆኑን ዜና ተከትሎ አንድ ያልጠራ መረጃ እዚህ መንደር ሲተላለፍ እያየሁ አላስችል ብሎኝ ነው። አብይና ጃክማ የሚፈራረሙት ስራ በሃገር ደርጃ የሚጠቅም እንጂ በግል ደረጃ ለትርፍ የታሰበ ስራ አይደለም፣ አብይም የ ኤርምያስን ስራ አልቀማም አይቀማም።

ኤርምያስ ከ አሊባባ ጋር በጋራ ለመስራት ስራ የ Cloud service የሚባለውን ዘርፍ ነው። የዚህ አገልግሎትን በቀላሉ ለማስረዳት ቀድሞ በቢሮ ኮምፕዩተሮች የሚጫኑ ሶፍትወሮችን፣ እንዲሁም በየቢሮዎች፣ ባንኮች፣ ትልልቅ ድርጅቶች የሚያጠራቅሙት ዳታ በግል በሚገነቡት ሰርቨር ወይም የመረጃ ቋት ላይ ነበር ፣ cloud services ከተጀመረ ወዲህ የንግድ ቢሮዎች፣ባንኮች፣ትላላቅ ድርጅቶች በተከራዩት ክላውድ ሰርቪስ መሰረት መተግበሪያ software፣ሰርቨሮቻቸው ወይም የመረጃ ቋቶቹ አንድ መአከላዊ(centralized) በሆነው በክላውድ አገልግሎት በሚሰጠው ድርጅት ይከናወናል። ይህም የተወሳሰበውን አሰራር በማዘመን የድርጅቶችን የአይቲ ሰርቪስ ወጪ እና ውጤታማናት በ እጅጉ ያዘምናል። ይህን ነበር ኤርምያስ አመልጋ ሊሰራ የሞከረው ወደፊትም ይሳካለታል የሚል ተስፋ አለኝ።

ነገር ግን አብይ ኤርምያስን አስሮ ሰራውን ወሰደበት ድቤ አይነፋም!


Horus
Senior Member+
Posts: 36858
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ምንድን ነው? ጉራጌ ማነው? ጉራጌ ምን መሆን ይመኛል? መልሱን መስከረም አበራን ተከታተሉ !! አቢይ ኤርሚያስን አስሮ ስለብልጽኛ ማውራቱ ያሳፍራል !!!

Post by Horus » 27 Nov 2019, 13:53

እኔ አቢይ ኤርሚያስ አስሮ የንድግ ሃሳቡን ቀማው አላልኩም ፤ ይህ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል፣ ዋናው ነገር እሱ አይደለም ። አንዱ የኤርሚያ ጥፋት እነዚህን የዘር ቢሮካሲ ዘራፊዎችን ማመኑ ነው። ቀጥሎ አቢይ አህ ያውን ፈርቶ ዳውላውን እንዲሉ ኢትዮጵያን ከ30 ቢሊዮን ዶላር በላይ የዘረፉትን ትቶ ባሁን ግዜ ከሱ የብልጽ ና እምነት ጋር የሚስማማውን ባለእውቀት ማሰሩ ነው። ባንድ ቃል የእኔ ነጥብ ኤርሚያስን ፍቱ ነው ። ባገራችችን እልፍ አይነት ትላልቅ የስራና ዝመና ሃሳቦች ገና የልተነኩ አሉ ። 60 ሚሊዮን ስራ አልባ ወጣትን ለማሰራት የሚያስብ መሪ ኤርሚ ያስ መሰሎችን ቃሊቲ አጉሮ በዘብ ጠብቆ አይቀልብም ፤ ድድብና ነው !!!

Post Reply