Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 1911
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

BREAKING NEWS: Agames are infested with HIV/AIDS

Post by wazzupdog » 26 Nov 2019, 20:15

............Does it surprise anyone that the land of sodomy is now the epicenter of HIV/AIDS epidemic in Ethiopia?............

በትግራይ የኤች አይ ቪ ኤድስ በወረርሽኝ ደረጃ እንደሚገኝ ተገለፀ
.
በትግራይ ክልል የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭትን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ እየተቀዛቀዘ በመምጣቱ በሽታው በወረርሽኝ ደረጃ ላይ እንዲገኝ እንዳደረገው የክልሉ ጤና ቢሮና አጋር ተቋማት ገለጹ።

በትግራይ ጤና ቢሮ የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ የስራ ሂደት ባለቤት አስተባባሪ አቶ ፍስሃ ብርሃነ እንዳሉት በሽታውን ለመከላከል በክልሉ ውስጥ ቀደም ሲል የነበሩ እንቅስቃሴዎች እየተቀዛቀዙ መጥተዋል።

በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ቀደም ሲል በየደረጃው ባሉ መንግስታዊና አጋር ተቋማት የነበረውን ቅንጅታዊ አሰራር እየተዳከመ መምጣቱን አስተባባሪው ተናግረዋል ።

እንዲሁም የበጀት ውስንነት፣የባለድርሻ አካላትና የመላው ህብረተሰብ ሚና መላላት ለበሽታው ስርጭት እየተበራከተ መምጣት ምክንያት መሆኑን ጠቁመዋል ።

የኢትዮጵያ ጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ባለፈው ዓመት ባካሄደው ጥናት መሰረት በክልሉ የኤች አይ ቪ ኤድስ የስርጭት መጠን አንድ ነጥብ ሶስት በመቶ ያህል መድረሱን አስተባባሪው አመልክተዋል።

ይህ የስርጭት መጠን በዓለም ጤና ድርጅት መለኪያ መሰረት በሽታው በወረርሽኝ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የሚያመላክት ነው ብለዋል።