Page 1 of 1

ጃዋር መሐመድ ባዘጋጀው ስብሰባ የተገኙት አባ ሳሙዔል ከሥራቸው አልተባረሩም – የቤተ ክርስቲያኒቱ ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ቀሲስ አማረ

Posted: 26 Nov 2019, 10:44
by MINILIK SALSAWI
አባ ሳሙዔል ብርሃኑ፤ ጃዋር መሐመድ ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ ተገኝተው ቡራኬ በመስጠታቸው ከሥራቸው መባረራቸውን ተናግረዋል። ...... የቤተ ክርስቲያኒቱ ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ቀሲስ አማረ በበኩላቸው "አባ ሳሙዔል አልተባረሩም" ሲሉ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።

Read More -- https://mereja.com/amharic/v2/174913