Page 1 of 1

ሕወሓት በስልጣን ዘመኗ የፈለፈለቻቸውን የመሐል ሐገር ተለጣፊ ፓርቲዎች ወደ መቐሌ ስብሰባ ጠራች

Posted: 26 Nov 2019, 09:08
by MINILIK SALSAWI
ሕወሓት በስልጣን ዘመኗ የፈለፈለቻቸውን የመሐል ሐገር ተለጣፊ ፓርቲዎች ወደ መቐሌ ስብሰባ ጠራች

ፌዴራል ላይ እያለች በብር ስታሞላቅቃቸው የነበሩትን አጫዋች ፓርቲዎችን አሁንም ብሯን መዥረጥ አድርጋ መቀሌ ላይ ኑልኝ ድረሱልኝ እያለች ነው።

(የጥሪ ደብዳቤውን ይዘናል)
https://mereja.com/amharic/v2/174751

Re: ሕወሓት በስልጣን ዘመኗ የፈለፈለቻቸውን የመሐል ሐገር ተለጣፊ ፓርቲዎች ወደ መቐሌ ስብሰባ ጠራች

Posted: 26 Nov 2019, 09:24
by tarik