ደሃ ሆነህ መወለድ አንተን ተጠያቂ አያደርግህም፤ ደሃ ሆነህ መሞት ግን ሙሉ በሙሉ ያንተ ጥፋት ነው !! (ዬዎሬ ለደሽ ራኬብ አለማየሁ!)
Posted: 26 Nov 2019, 02:55
ተካ ኤገኖ፣ በቀለ ሞላ፣ ተስፋ ገብረ ስላሴ፣ ሁነኛው መራ፣ ሞላ ማሩ፣ ማሞ ካቻ፣ ሳሙእል ታፈሰ፣ ሌሎች ሌሎች !! ገበሬ ሰርቶ ይበላል፤ ስራ አይፈጥርም !! ስራ ፈጣሪ የእድገት ሞተር ነው እና ችግር ፈቺ ነው