Page 1 of 1

ቄሮ የምትባለው፤ በ2005 ያዲሳባ ልጆች በአጋዚ ሲገደሉ፤ የአማራ ወጣቶች በየጊዜው ሲታገሉና ሲታሠሩ የት ነበርክና ነው አሁን ለውጡን ያመጣነው፥ እስክንድርን ያስፈታነው እኛ ነን ምናምን የም

Posted: 26 Nov 2019, 01:50
by EwnetYashenifal
ቄሮ የምትባለው፤ በ2005 ያዲሳባ ልጆች በአጋዚ ሲገደሉ፤ የአማራ ወጣቶች በየጊዜው ሲታገሉና ሲታሠሩ የት ነበርክና ነው አሁን ለውጡን ያመጣነው፥ እስክንድርን ያስፈታነው እኛ ነን ምናምን የምትለው? አፍህን ዝጋ።

Re: ቄሮ የምትባለው፤ በ2005 ያዲሳባ ልጆች በአጋዚ ሲገደሉ፤ የአማራ ወጣቶች በየጊዜው ሲታገሉና ሲታሠሩ የት ነበርክና ነው አሁን ለውጡን ያመጣነው፥ እስክንድርን ያስፈታነው እኛ ነን ምናም

Posted: 26 Nov 2019, 04:21
by Naga Tuma
ቅንጂትን ከጀርባ ስያቀናጅ ነበር ይሆን? እሺ ቀልዱን ልተዉ እና ቁም ነገር ልናገር። ጥያቄህን ለጃዋር ላከዉ እና እስቲ መልሱን ሁላችንም እንስማ። ሌላዉ ጥያቄ በ2004 የኦሮምያ ዋና ከተማ ከኣዲስ ኣበባ ወደ ኣዳማ ሲላክ የ2005 ኣዲስ ኣበባ ልጆች የት ነበሩ?