እስክንድር ነጋና ኤርምያስ ለገሰ፥ "ራሱን ቄሮ ብሎ የሚጠራውን ቡድን" አሉ እንጂ፥ አገር ወዳድ የሆነውን መላው የኦሮሞ ቄሮ አላሉም፤ እኔ እንደገባኝ። ወይ ያበሻ ነገር፤ አይሠራ ወይ አያሠራ
Posted: 26 Nov 2019, 01:35
እስክንድር ነጋና ኤርምያስ ለገሰ፥ "ራሱን ቄሮ ብሎ የሚጠራውን ቡድን" አሉ እንጂ፥ አገር ወዳድ የሆነውን መላው የኦሮሞ ቄሮ አላሉም፤ እኔ እንደገባኝ። ወይ ያበሻ ነገር፤ አይሠራ ወይ አያሠራ!