Page 1 of 1

እኔ እንዳየሁት፥ ኢትያጵያ ውስጥ ለውጥ ኢንዲመጣ ያደረገው፥ ESAT ብቻ ነው። ቄሮ የሚባል ነገር ድራሹም አልነበረም። ይሄ ነው ዕውነታው፤ ታሪክ ይመስክር።

Posted: 26 Nov 2019, 01:09
by EwnetYashenifal
እኔ እንዳየሁት፥ ኢትያጵያ ውስጥ ለውጥ ኢንዲመጣ ያደረገው፥ ESAT ብቻ ነው። ቄሮ የሚባል ነገር ድራሹም አልነበረም። ይሄ ነው ዕውነታው፤ ታሪክ ይመስክር።

Re: እኔ እንዳየሁት፥ ኢትያጵያ ውስጥ ለውጥ ኢንዲመጣ ያደረገው፥ ESAT ብቻ ነው። ቄሮ የሚባል ነገር ድራሹም አልነበረም። ይሄ ነው ዕውነታው፤ ታሪክ ይመስክር።

Posted: 26 Nov 2019, 01:35
by Horus
እውነት ያሸንፋል፤

ያልከው ባብዛኛው ትክክል ነው። ግን ኢሳቶች ራሳቸው በሰሩት ባለማመናቸው፣ እኛ ግ7 ነን አይደለንም በሚል ያልሰከነ ስሜት ተበታትነው ቀሩ ! ኢሳት ከግ7 ጋር አብሮ ቢቀጥል ዛሬ አገሩን የሚነቀንቅ ሃይል ነበር ። አሁን በጃዋር ላይ ቅዋሜ የሰበስባል ። ሰዶ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት ይባላል !! ያሳዝናል !! ያልከው ግ ን ትክክል ነው !!!