Re: Ethiopian Airlines employees start investing in supermarket business
እግዛብሔር ይስጥህ በጣም ደስ የሚል ቪድዬ ነው። በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ሰዎች ሲተባበሩ እንዲህ መስራት ይችላሉ። የመጀመሪያወን ቪድዬ እንዳየሁት ባሌቤቶቹ ሁለት ሺህ ብቻ ናቸው ። እንግዲህ እግዛብሔር ያሳይህ በአምስት ሺህ ብር ምን ልት ስራበት ትችላለህ ምንም ግን አንድ ላይ ገንዘብህን ካረግህ ታላቅ ነገር ተስራለህ ።።
በዚህ ፍረም ላይ ከብዙ ግዜ በፊት አንድ ሺህ አበሾች ወሬ ከምናወራ አንድ ሺህ ዶላር ብናዋጣ አንድ ሚልዬን ዶላር ይኖረናል ማለት ነው ። ይህ ታድያ ፴፭፮፱፮፩፬።፩፫ (30,569,614.13 ETB) 30 million birr
ማለት ብዙ ነገር ማረግ እንችላለን። ብዙ ግዜ መክሬ ነበር ዲያስፔራው የሼር ካፓኒ እንዲያቋቅም።። የሚስማኝ አነበረም ታድያ አሳቤ እነዚህ ሰዎች ሲተረጉሙት በጣም ደስ ብሎኛል ። ታድያ የሚቀጥለው አስቤ ይህ ነው
በዙዎቹ ሽማቾች ዋጋ ላይ በጣም ትኩረት እንዳደረጉ ተገንዝቤያለሁ ። ታድያ ኢትዬዽያኖች ይህ ታላል መረጃ ነው ለኛ ለምሳሌ ከውጭ የሚመጣው jif peanut buuttter

look one left side the brand name jif peanut buutter the competition no name brand name or generic brand at lower price ...
በእርግተኛነት መናገር የምችለው ከውጭ ከሚመጣው የተሻለ ምርት ማቅረብ እንችላለን ፓኬጅን በደንብ ከመሳሰልነው ጥራቱ የተጠበቀ የመስላል ዋጋወን ደግሞ ከቀነስነው በደንብ ከበያ እናገኛለን ማለት ነው። ፓኬጁን ብቻ ነው ማሳመር ያለብን
ማለት የፈለጉሁት የኢትዬዽያንን ብራንድ ምርቶችን ጎን ለጎን ከወጭ ከሚመጡት ጋራ አስቀምጦ ማወዳደር ነው። ፓኬጁ ላይ ብቻ ነው አጥብቆ መስራት. ለምሳሌ እንዴት ተደርጎ ነው ችብስ (chips )ከወጭ የምናመጣ የድንች ጥብስ የድንች ጥብስ ነው ።።። ቁምነገሩ ያለው ፓኬጁ ላይ ነው ። ፓኬጁን ካስመርነው እና ዋጋውን ከቀነስነው ደመኞች የምይገዙበት ምክንያት አይታየኝም
look what advantage we have over coffee brand ... our coffee is used by all other coffee processing company as sweating agent like sugar they just put small amount of our coffee with other coffee to make the finial product acceptable in our case is we give u as is ...

all the above is foreign brand vs

brand creator

there are many other who modernized their packaging can compete in this supermarket war.. i could have said many thing but i want to stop here for now... but the last thing i want to say is this no name or generic local brand doesnt need advertisement all you have to do is put the side by side with brand name items and customer will see it and compere the price and they will buy it to try it if it is goooooooooooood they switch .. in fact for the first time give away would have do the magic