እንዲህ ይላል: “You call me GALLA but your husband call be BARREDDU. ”
Barreddu ማለት ቆንጆ ማለት ነው::
ይህ አባባል ለጋሎቹ ራሱ ግልፅ የሆነ አይመስለንም: ሚስትየዋ ጋላ ትላቸዋለች: ግን ባልወየው ቆንጆ ነሽ ይላታል:: ይህ ማለት የሰው ባል ታባልጋለች ማለት ነው: ወይም የጭን ገረድ ናት ወይም ሴተኛ አዳሪ ናት ወይም ውሽማ ናት ማለት ነው:: ቢያንስ ቢያንስ ባልየው የልቡን እስክያደርስ ድረስ ቆንጆ ነሽ እያለ እንደሚፎግራት ነው::

