Page 1 of 1
ሰበር ዜና: የሽሬ ህዝብ በህወሓት ላይ ተቃውሞ አሰማ!
Posted: 25 Nov 2019, 11:02
by Hameddibewoyane
የሽሬ ከተማ ህዝብ ህወሃት ስብሰባ ሰለ ውህደትና ስለ ጦርነት ስትደሰኩር ህዝቡ ወያኔን ተቃውሞ ከስብሰባው አዳራሽ በመውጣት ወደ ከተሜ ተቃውሞውን እያሰማ ነው፡፡ አማራ ጠላታችን አይደለም ወደ ጦርነት መግባት አንፈልግም ብለዋል፡፡ አለመዋሀድ ሌላ መገንጠል ሌላ አይገናኙም ብለዋል፡፡
Re: ሰበር ዜና: የሽሬ ህዝብ በህወሓት ላይ ተቃውሞ አሰማ!
Posted: 25 Nov 2019, 15:49
by Digital Weyane
ሽሬ ስሚ!
ተከበናል፣ ተነጥለናል፣ ብር አልቆብናል። የጦር መሳርያዎችና ላፕቶፖች ቡቻ ነው ይዘን የቀረነው። የታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ ራዕይ ለማስተግበር ዛሬ ካልተዋጋን ነገ ይፀፅተናል።
Re: ሰበር ዜና: የሽሬ ህዝብ በህወሓት ላይ ተቃውሞ አሰማ!
Posted: 25 Nov 2019, 16:03
by Degnet
Hameddibewoyane wrote: ↑25 Nov 2019, 11:02
የሽሬ ከተማ ህዝብ ህወሃት ስብሰባ ሰለ ውህደትና ስለ ጦርነት ስትደሰኩር ህዝቡ ወያኔን ተቃውሞ ከስብሰባው አዳራሽ በመውጣት ወደ ከተሜ ተቃውሞውን እያሰማ ነው፡፡ አማራ ጠላታችን አይደለም ወደ ጦርነት መግባት አንፈልግም ብለዋል፡፡ አለመዋሀድ ሌላ መገንጠል ሌላ አይገናኙም ብለዋል፡፡
Enante becha nachehu hezbun yekadachehu