ይህ እውነት ከሆነ :
1. ወያኔ ያደራጀችውን ታጣቂ ትፈታለች
2. ወያኔ ይከስማል
3. አዲሱ ኢህአዲግ ወደ ትግራይ ይገባል
እረ እንዴት ነው ነገሩ?
ወያኔ ለብቻዋ ሆና መቀጠሉ እንዳልተሳካላት አመላካች ሲሆን: መገንጠል የሚባለው ነገር ውሃ በላው ማለት ነው::
ከሌላ ፓርቲዎች ጋርም ተዋህዳ መስራት አዋጭ አለመሆኑን ተረድታለች ማለት ነው:: የትግራይ ሕዝብ መወናበድ ውስጥ ይገባል::
Confusion reigns!
Re: Confusion: ወያኔ ለመዋሃድ ወሰነ ተባለ ! እንዴት ነው ነገሩ?
Breathe in, breathe out

