Big success: ባልደራስ ወደ ፓርቲ ለመቀየር ወስኗል!! ይህ ትልቅ ራስ ምታት ይመስላል:
Posted: 25 Nov 2019, 09:39
ባልደራስ አዲስ አበባ ላይ ብቻ አይደለም ተፅዕኖ ማሳደር የሚችለው አገሪቱ ላይም ጭምር ነው:: ምናልባትም እስክንድር ለጠቅላይ ሚንስትር እንዲወዳደር መወትወታቸው አይቀሬ ነው:: ግን ይህ የኛ ምኞት አይደለም:: ትናንሹ ነገር እየተቀረፈ መሄድ አለበት::
ህዝቡ ለእስክንድር ከፍተኛ ድጋፉን ካሳየ: ሊረዳው ይገባል:: በገንዘብ ሊረዳ ይገባል::: ገንዘብ የማያመጣው ተአምር የለምና ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት መሰራት አለበት:: እስክንድር ላይ ሊደርስ የሚችለውን አደጋ ለመቀነስ ጥረት መደረግ አለበት::
ህዝቡ ለእስክንድር ከፍተኛ ድጋፉን ካሳየ: ሊረዳው ይገባል:: በገንዘብ ሊረዳ ይገባል::: ገንዘብ የማያመጣው ተአምር የለምና ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት መሰራት አለበት:: እስክንድር ላይ ሊደርስ የሚችለውን አደጋ ለመቀነስ ጥረት መደረግ አለበት::