አባዱላ ገመዳ ፣ ካሱ ኢላላ ፣ስዩም መስፍን ፣ ግርማ ብሩ መደመርንና ሕወሓትን ለማስታረቅ ሽምግልና ተቀምጠዋል።
Posted: 25 Nov 2019, 04:18
አባዱላ ገመዳ ፣ ካሱ ኢላላ ፣ስዩም መስፍን ፣ ግርማ ብሩ መደመርንና ሕወሓትን ለማስታረቅ ሽምግልና ተቀምጠዋል።
ከመቐሌ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የኢሕአዴግ የቀድሞ አመራሮች ውሕደቱን ተከትሎ በሕወሓትና እንዋሃዳለን ባሉ ድርጅቶች መሀከል የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት ሽምግልና መቀመጣቸው ተሰምቷል። በሌላ በኩል ሕወሓት ኢትዮጵያን እናድን በሚል የፌደራሊስት ሃይሎች ያለቻችዉን ሃይሎች ወደ መቐለ ስብሰባ ጠርታለች።
የዓረና ፓርቲ ሊቀመንበር አብርሃ ደስታ በትግሪኛ በጻፈው መረጃ እንደሚያስረዳው
ስራሕ ፈፃሚት ህወሓት ህፁፅ አኼባ ብምክያድ አባል እቲ ውሁድ ፓርቲ ንምኻን ወሲና ሸምገልቲ (ለመንቲ) ናብ አዲስ አበባ ከምዝላኣኸት ሰሚዐ። ግርም! ብልፅግና ፓርቲ ከምዝቅበልዋ ተስፋ ንገብር። ብኻሊእ ወገን ድማ አብዚ ወርሒ ሕዳር "ኢትዮጵያ ነድሕን" ብዝብል ምኽንያት "ፌደራሊት ሓይልታት" ዝበለቶም ናይ ኢትዮጵያ ውድባት ናብ መቀለ ፀዊዓ አላ። ክሳብ ሐዚ ኦነግን ኦብነግን አይተቀበልዋን። ኦፌኮ ንምስታፍ ወይ ንዘይምስታፍ ንምውሳን ክስብሰብ እዩ። አይሳተፍን ኢለ ይግምት! "ኢትዮጵያ ንምድሓን" ምትእኽኻብ ግን ፅቡቅ እዩ፤ ምውሃድለ!
ትርጉሙ
የህወሃት ሥራ አስፈፃሚ አስቸኳይ ስብሰባ በማካሄድ የዉሁዱ ብልፅግና ፓርቲ ዓባል ለመሆን ወስነዉ ሽማግሌ እንደላኩ ሰማሁ:: መልካም ነዉ!! ብልፅግና ፓርቲም እንደሚቀበሏት ተስፋ አደርጋለሁ:: በሌላ በኩል ደግሞ በዚህ በያዝነዉ ህዳር ወር "ኢትዮጵያን እናድን" በሚል ምክኒያት "የፌደራሊስት ሃይሎች" ያለቻችዉን ሃይሎች ወደ መቐለ ጠርታለች። እስካሁን ኦነግና ኦብነግ አልተቀበሏትም። ኦፌኮን ደግሞ ለመሳተፍም ላለመሳተፍም ገና ተሰባስቦ ሊወስን ነዉ:: እኔ አይሳተፍም ብዬ እገምታለሁ። ኢትዮጵያን ለማዳን መሰባስብ ጥሩ ነዉ። መዋሃድምንም ጨምሮ!! (አብርሃ ደስታ: የዓረና ፓርቲ ሊቀመንበር)