የጌታቸው አሰፋን ፎቶ ከስብሰባ አዳራሽ ቢደብቁን ከጓዳ ጎርጉረን እናወጣለን‼ Seyoum Teshome
Posted: 25 Nov 2019, 02:27
እኔ እኮ የሚያስቀኝ ይሄ ጌታቸው አሰፋ ፎቶ አልነሳም የምትለው ነገር ነው። ለምሳሌ በዚህ የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ስብሰባ ከጌታቸው ረዳ ጎን ተቀምጦ እንደነበር ይታወቃል። ነገር ግን ፎቶ ሊነሳ ሲል ተነስቶ እንደሄደ ያስታውቃል። EthioWikiLeaks ደግሞ ጌታቸው ረዳ ሆነ ጌታቸው አሰፋ እንኳን የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ጓዳ ጎድጓዳ ውስጥ የተነሱት ፎቶዎች አሉን። ለምሳሌ ከታች ባለው ሁለተኛ ምስል የጌታቸው ረዳ ሚስት ልደት ጌታቸው አሰፋ የተነሳው ፎቶ አለን። እድሜ ለሃከሩ ፎቶና መረጃማ ነፍፍፍፍ ነው። ግዜና ሁኔታ እየጠበቅን እንለቅባችኋለን። መረጃው ጠበቅ ሲል ደግሞ በቴሌግራም ቻናላችን ስለምንለቅ ከታች ያለችውን ሊንክ በመጫን Join ያድርጉ‼ ከስብሰባ አዳራሽ ቢደብቁን ከጓዳ ጎርጉረን እናወጣለን! ሃሃሃሃ...Seyoum Teshome

