Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የጌታቸው አሰፋን ፎቶ ከስብሰባ አዳራሽ ቢደብቁን ከጓዳ ጎርጉረን እናወጣለን‼ Seyoum Teshome

Post by Hameddibewoyane » 25 Nov 2019, 02:27

እኔ እኮ የሚያስቀኝ ይሄ ጌታቸው አሰፋ ፎቶ አልነሳም የምትለው ነገር ነው። ለምሳሌ በዚህ የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ስብሰባ ከጌታቸው ረዳ ጎን ተቀምጦ እንደነበር ይታወቃል። ነገር ግን ፎቶ ሊነሳ ሲል ተነስቶ እንደሄደ ያስታውቃል። EthioWikiLeaks ደግሞ ጌታቸው ረዳ ሆነ ጌታቸው አሰፋ እንኳን የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ጓዳ ጎድጓዳ ውስጥ የተነሱት ፎቶዎች አሉን። ለምሳሌ ከታች ባለው ሁለተኛ ምስል የጌታቸው ረዳ ሚስት ልደት ጌታቸው አሰፋ የተነሳው ፎቶ አለን። እድሜ ለሃከሩ ፎቶና መረጃማ ነፍፍፍፍ ነው። ግዜና ሁኔታ እየጠበቅን እንለቅባችኋለን። መረጃው ጠበቅ ሲል ደግሞ በቴሌግራም ቻናላችን ስለምንለቅ ከታች ያለችውን ሊንክ በመጫን Join ያድርጉ‼ ከስብሰባ አዳራሽ ቢደብቁን ከጓዳ ጎርጉረን እናወጣለን! ሃሃሃሃ...😂Seyoum Teshome



Digital Weyane
Member+
Posts: 9672
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የጌታቸው አሰፋን ፎቶ ከስብሰባ አዳራሽ ቢደብቁን ከጓዳ ጎርጉረን እናወጣለን‼ Seyoum Teshome

Post by Digital Weyane » 25 Nov 2019, 16:18

I am the Getachew Assefa of Mereja Forum! You will never catch me taking selfies. I don't even know what I look like anymore. I don't have a mirror in my house. I even use foam or plastic cups to drink whiskey to avoid seeing my reflection in the glass. I'm so afraid of myself that I'm my own worst enemy. But everything I do, I do it for my country Tigray. Cheers!

Post Reply