Page 1 of 1

ሰበር ዜና: የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውህደቱን ለመቀበል ወሰነ! አዲስ አበባ ሽማግሌ መላኩ ተሰማ!!!! አብርሃ ደስታ

Posted: 25 Nov 2019, 01:58
by Hameddibewoyane
"የህወሃት ሥራ አስፈፃሚ አስቸኳይ ስብሰባ በማካሄድ የዉሁዱ ብልፅግና ፓርቲ ዓባል ለመሆን ወስነዉ ወደ አዲስ አበባ ሽማግሌ እንደላኩ ሰማሁ:: መልካም ነዉ!! ብልፅግና ፓርቲም እንደሚቀበሏት ተስፋ አደርጋለሁ:: በሌላ በኩል ደግሞ በዚህ በያዝነዉ ህዳር ወር "ኢትዮጵያን እናድን" በሚል ምክኒያት "የፌደራሊስት ሃይሎች" ያለቻችዉን ሃይሎች ወደ መቐለ ጠርታለች። እስካሁን ኦነግና ኦብነግ አልተቀበሏትም። ኦፌኮን ደግሞ ለመሳተፍም ላለመሳተፍም ገና ተሰባስቦ ሊወስን ነዉ:: እኔ አይሳተፍም ብዬ እገምታለሁ። ኢትዮጵያን ለማዳን መሰባስብ ጥሩ ነዉ። መዋሃድምንም ጨምሮ!!
አብርሃ ደስታ: የዓረና ፓርቲ ሊቀመንበር

ትግሪኛ
ስራሕ ፈፃሚት ህወሓት ህፁፅ አኼባ ብምክያድ አባል እቲ ውሁድ ፓርቲ ንምኻን ወሲና ሸምገልቲ (ለመንቲ) ናብ አዲስ አበባ ከምዝላኣኸት ሰሚዐ። ግርም! ብልፅግና ፓርቲ ከምዝቅበልዋ ተስፋ ንገብር። ብኻሊእ ወገን ድማ አብዚ ወርሒ ሕዳር "ኢትዮጵያ ነድሕን" ብዝብል ምኽንያት "ፌደራሊት ሓይልታት" ዝበለቶም ናይ ኢትዮጵያ ውድባት ናብ መቀለ ፀዊዓ አላ። ክሳብ ሐዚ ኦነግን ኦብነግን አይተቀበልዋን። ኦፌኮ ንምስታፍ ወይ ንዘይምስታፍ ንምውሳን ክስብሰብ እዩ። አይሳተፍን ኢለ ይግምት! "ኢትዮጵያ ንምድሓን" ምትእኽኻብ ግን ፅቡቅ እዩ፤ ምውሃድለ!
C—አብርሃ ደስታ

Re: ሰበር ዜና: የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውህደቱን ለመቀበል ወሰነ! አዲስ አበባ ሽማግሌ መላኩ ተሰማ!!!! አብርሃ ደስታ

Posted: 25 Nov 2019, 02:30
by TGAA
This scums are not coming believing in unity,but they know from afar the are no going to be. Effective to mess up. Don't expect anything good from vipers.

Re: ሰበር ዜና: የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውህደቱን ለመቀበል ወሰነ! አዲስ አበባ ሽማግሌ መላኩ ተሰማ!!!! አብርሃ ደስታ

Posted: 25 Nov 2019, 02:59
by Digital Weyane
We are only joining the new party in principle. Our decision to join is not final and binding. It is a Virtual Join-In as we have presented our five-point proposal for a Dialogue. Therefore our current stance is defined as a "No-Join and No-Separate" situation.

Re: ሰበር ዜና: የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውህደቱን ለመቀበል ወሰነ! አዲስ አበባ ሽማግሌ መላኩ ተሰማ!!!! አብርሃ ደስታ

Posted: 25 Nov 2019, 02:59
by Ejersa
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
25 Nov 2019, 01:58
"የህወሃት ሥራ አስፈፃሚ አስቸኳይ ስብሰባ በማካሄድ የዉሁዱ ብልፅግና ፓርቲ ዓባል ለመሆን ወስነዉ ወደ አዲስ አበባ ሽማግሌ እንደላኩ ሰማሁ:: መልካም ነዉ!! ብልፅግና ፓርቲም እንደሚቀበሏት ተስፋ አደርጋለሁ:: በሌላ በኩል ደግሞ በዚህ በያዝነዉ ህዳር ወር "ኢትዮጵያን እናድን" በሚል ምክኒያት "የፌደራሊስት ሃይሎች" ያለቻችዉን ሃይሎች ወደ መቐለ ጠርታለች። እስካሁን ኦነግና ኦብነግ አልተቀበሏትም። ኦፌኮን ደግሞ ለመሳተፍም ላለመሳተፍም ገና ተሰባስቦ ሊወስን ነዉ:: እኔ አይሳተፍም ብዬ እገምታለሁ። ኢትዮጵያን ለማዳን መሰባስብ ጥሩ ነዉ። መዋሃድምንም ጨምሮ!!
አብርሃ ደስታ: የዓረና ፓርቲ ሊቀመንበር

ትግሪኛ
ስራሕ ፈፃሚት ህወሓት ህፁፅ አኼባ ብምክያድ አባል እቲ ውሁድ ፓርቲ ንምኻን ወሲና ሸምገልቲ (ለመንቲ) ናብ አዲስ አበባ ከምዝላኣኸት ሰሚዐ። ግርም! ብልፅግና ፓርቲ ከምዝቅበልዋ ተስፋ ንገብር። ብኻሊእ ወገን ድማ አብዚ ወርሒ ሕዳር "ኢትዮጵያ ነድሕን" ብዝብል ምኽንያት "ፌደራሊት ሓይልታት" ዝበለቶም ናይ ኢትዮጵያ ውድባት ናብ መቀለ ፀዊዓ አላ። ክሳብ ሐዚ ኦነግን ኦብነግን አይተቀበልዋን። ኦፌኮ ንምስታፍ ወይ ንዘይምስታፍ ንምውሳን ክስብሰብ እዩ። አይሳተፍን ኢለ ይግምት! "ኢትዮጵያ ንምድሓን" ምትእኽኻብ ግን ፅቡቅ እዩ፤ ምውሃድለ!
C—አብርሃ ደስታ

Re: ሰበር ዜና: የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውህደቱን ለመቀበል ወሰነ! አዲስ አበባ ሽማግሌ መላኩ ተሰማ!!!! አብርሃ ደስታ

Posted: 25 Nov 2019, 11:43
by Hameddibewoyane
ሰበር ዜና

በውህድ ፓርቲ ምስረታ ላይ የህወሓት ስራ ኣስፈፃሚና ማእከላይ ኮሚቴ ውሳኔ ለመስጠት መግባባት ላይ መድረስ ስላልቻሉ የድርጅቱ ኣስቸኳይ ጉባኤ ወደ መጥራት እየገቡ ነው።

በሁለቱ ኣንጃዎች ወደ ውሁድ ፓርቲው "እንግባ" ና "ኣንግባ" በሚል ከፍተኛ ልዩነት መፍጠራቸው ዶ/ር ደብረፂዮን ዛሬ በሰጡት መግለጫ ኣመላክተዋል"

መወሃሃድና ኣለመወሃሃድ የህወሓት ብቻ ኣጀንዳ ነው"

አምዶም ገብረስላሴ

Re: ሰበር ዜና: የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውህደቱን ለመቀበል ወሰነ! አዲስ አበባ ሽማግሌ መላኩ ተሰማ!!!! አብርሃ ደስታ

Posted: 25 Nov 2019, 15:34
by Digital Weyane
ኡኛ ወያነ አብርሃ ደስታ ሳይሆን "አብርሃ ሓዘን" ቡለን ነው የሙንጠራው።

Re: ሰበር ዜና: የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውህደቱን ለመቀበል ወሰነ! አዲስ አበባ ሽማግሌ መላኩ ተሰማ!!!! አብርሃ ደስታ

Posted: 25 Nov 2019, 16:08
by Degnet
Digital Weyane wrote:
25 Nov 2019, 15:34
ኡኛ ወያነ አብርሃ ደስታ ሳይሆን "አብርሃ ሓዘን" ቡለን ነው የሙንጠራው።
wero bela kabeu aytehelef

Re: ሰበር ዜና: የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውህደቱን ለመቀበል ወሰነ! አዲስ አበባ ሽማግሌ መላኩ ተሰማ!!!! አብርሃ ደስታ

Posted: 25 Nov 2019, 16:13
by Selam/
Debating is a sign of maturity. Follow the flow is a herd mentality.
Hameddibewoyane wrote:
25 Nov 2019, 11:43