ሰበር ዜና: ጋህዴን ውህደቱን አፀደቀ
የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋህዴን) የብልጽግና ፓርቲ ለመዋሃድ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ::ፓርቲው ባካሄደው የጉባኤ የኢህአዴግ ምክርቤት ስለ ውህደቱ ያፀደቀውን ውይይት በማድረግ ጋህዴን የውህደቱ አንድ አካል ሆና የብልፅግና ፓርቲ ሆኖ እንዲቀጥል በሙሉ ድምፅ አፅድቋል"!
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና: ጋህዴን ውህደቱን አፀደቀ
የጋምቤላ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋሕዴን) ዛሬ በጠራው አስቸኳይ ጉባኤ ወደ ብልጽግና ፓርቲ ለመዋሐድ ወሰነ። የጋሕዴን ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ላክዴር ላክባክ ለአብመድ በስልክ እንደገለጹት በሀገራዊ ጉዳይ ላይ እኩል የመወሰን መብት ለማግኘት በተደጋጋሚ ሲጠይቅ የቆዬው ጋሕዴን የውሕደት አጀንዳውን ዛሬ በጠራው አስቸኳይ ጉባኤ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።
"ጋሕዴን ለዓመታት በአጋርነት በአገር ጉዳይ ላይ ተመልካች ሆኖ በመቆዬቱ የበለጠ ታሳታፊ ለመሆን ጥያቄ ሲያቀርብ እንደነበር ያስታወሱት አቶ ላክዴር በውሕደቱ ጋሕዴንና የጋምቤላ ሕዝቦች ደስተኞች ናቸው፤ ያለምንም ልዩነትም በጠቅላላ ጉባኤ አጽድቋል" ብለዋል።
ዘጋቢ፦ አብርሃም በዕውቀት
ምንጭ፦ አብመድ
"ጋሕዴን ለዓመታት በአጋርነት በአገር ጉዳይ ላይ ተመልካች ሆኖ በመቆዬቱ የበለጠ ታሳታፊ ለመሆን ጥያቄ ሲያቀርብ እንደነበር ያስታወሱት አቶ ላክዴር በውሕደቱ ጋሕዴንና የጋምቤላ ሕዝቦች ደስተኞች ናቸው፤ ያለምንም ልዩነትም በጠቅላላ ጉባኤ አጽድቋል" ብለዋል።
ዘጋቢ፦ አብርሃም በዕውቀት
ምንጭ፦ አብመድ
Re: ሰበር ዜና: ጋህዴን ውህደቱን አፀደቀ
Can someone remind me how many middle fingers Woyane thugs have received so far?


-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10192
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሰበር ዜና: ጋህዴን ውህደቱን አፀደቀ
We Weyane feel lonely, isolated and disconnected from the Ethiopians around us. I don't understand why they hate us after we went above and beyond respecting their human rights. How can they easily forget our 11% economic growth? How can they forget the democracy, free, fair and transparent elections? How can they forget our fair treatment of Ethiopian political prisoners? I don't understand it.