Page 1 of 1

ጥያቄ አለኝ ለብልጽግና ፓርቲ !

Posted: 23 Nov 2019, 23:55
by sholagebya
ጭዋታን ጭዋታ ያነሳዋል ይባላል :: ዛሬ ስሙን ከዚህ ላይ የማልገልጸው አንድ ዲሲ የሚኖርን የወያኔ አሸርጋጅ ፌስቡክን ገጽ ሳይ አንድ ጥያቄ ጠይቆ አይቸ እኔንም ገርሞኛል :: አዲሱ የተዋሃደው የብልጽግና ፓርቲ “ ኢትዮጵያ “ የሚለውን ስም ለምን ፈራው ? ለምን “ የኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ “ አልተባለም ??