Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@EPP: ውህደትን የሚደግፉ የኢሕአዴግ አባል ድርጂቶች በህግ መፍረሳቸውን እንጂ መዋሀዳቸውን እንደ ደርጅት በኦፊሴል ማስታወቃቸው ህገ-ወጥ ነው፡፡

Post by AbebeB » 23 Nov 2019, 18:46

ውህደትን የሚደግፉ የኢሕአዴግ አባል ድርጂቶች በህግ መፍረሳቸውን እንጂ መዋሀዳቸውን እንደ ደርጅት በኦፊሴል ማስታወቃቸው ህገ-ወጥ ነው፡፡ ምክንያቱም የውህደቱ አባላት ፈቃደኛ የሆኑ ግለሰቦች እንጂ ደርጅት አይደለምና፡፡

ዶ/ር አሻጥሬ (አብይ አመድ) ሥልጣን ይልቀቅ!