ሰበር ዜና: ህወሓት ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል!!!! GAME OVER
Posted: 23 Nov 2019, 14:54
የህወሓት ስራ አስፈጻሚ አጋር ድርጅቶች በሙሉ ወደ ብልፅግና ፓርቲ እንቀላቀላለን ማለታቸው ስለ አስደነገጠው መቀሌ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጣል። ያው ከስብሰባው በሃላ "ተከበናል" ማለታቸው አይቀሬ ነው።



Hameddibewoyane wrote: ↑23 Nov 2019, 14:54የህወሓት ስራ አስፈጻሚ አጋር ድርጅቶች በሙሉ ወደ ብልፅግና ፓርቲ እንቀላቀላለን ማለታቸው ስለ አስደነገጠው መቀሌ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጣል። ያው ከስብሰባው በሃላ "ተከበናል" ማለታቸው አይቀሬ ነው።
![]()
Digital Weyane wrote: ↑23 Nov 2019, 16:28Our Tigray Defense Forces will soon invade Ethiopia to restore our TPLF leaders back to power. We are confident that the Ethiopian people will welcome us as liberators. That is the discussion we are having in Mekelle. We like to make plans before taking action.