ሰበር ዜና፣ የስብሃት ነጋ የተቃውሞ ሰልፍ ላልተወሰነ ግዜ ተላለፈ
Posted: 23 Nov 2019, 13:09
የስብሃት ነጋ ህወሓት ለእሁድ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ የህዝብ ድጋፍ በማጣቱ ና ምክንያቱ ባልታወቀ የውስጣቸው ችግር ላልተወሰነ ግዜ ተላልፏል። እንደ ምንጮቼ አነጋገር የምንፈልገው ያህል የህዝብ ድጋፍ ካልተገኘ ለውድቀታችን ምክንያት ይሆናል በማለት ስጋት ውስጥ እንደከተታቸው ተረጋግጧል። አይደለም ሰልፍ የግዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉም ከተወሸቁበት ጉድጓድ ታድነው ወደ ህግ ይቀርባሉ!!!