Page 1 of 1

ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 11:53
by Ejersa
የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ምክር ቤት ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ። የአብዴፓ ምክር ቤቱ ከትላንት ጀምሮ ሲያካሂድ የነበረው ስብሰባ ሲጠናቀቅ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል ውሳኔ ማሳለፉን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ይህን አስመልክቶ ከጥቂት ቆይታ በኋላ ፓርቲው መግለጫ እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 12:05
by pushkin
ለትህነግ ሌላ መርዶ :lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
23 Nov 2019, 11:53
የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ምክር ቤት ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ። የአብዴፓ ምክር ቤቱ ከትላንት ጀምሮ ሲያካሂድ የነበረው ስብሰባ ሲጠናቀቅ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል ውሳኔ ማሳለፉን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ይህን አስመልክቶ ከጥቂት ቆይታ በኋላ ፓርቲው መግለጫ እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 12:18
by pushkin
የአፋር ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) በዛሬው ዕለት ባካሄደው የሽግግር ጉባኤ ወደ ብልፅግና ፓርቲ የሚደረገውን ወህደት በሙሉ ድምፅ አፀደቀ።
*************************************
የአፋር ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ዛሬ ህዳር 13/2012 ዕለት በሰመራ ከተማ ባካሄደው የሽግግር ጉባኤ ወደ ብልፅግና ፓርቲ የሚደረገውን ወህደት በሙሉ ድምፅ አፀደቀ።

ፓርቲው ባካሄደው የሽግግር ጉባኤ የኢህአዴግ ምክርቤት ስለ ውህደቱ ያፀደቀውን ውይይት በማድረግ አብዴፓ የውህደቱ አንድ አካል ሆና የአፋር የብልፅግና ፓርቲ ሆኖ እንዲቀጥል በሙሉ ድምፅ አፅድቋል"

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 12:21
by Selam/
The ትህነግ rats will be cornered for sure.

pushkin wrote:
23 Nov 2019, 12:05
ለትህነግ ሌላ መርዶ :lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
23 Nov 2019, 11:53
የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ምክር ቤት ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ። የአብዴፓ ምክር ቤቱ ከትላንት ጀምሮ ሲያካሂድ የነበረው ስብሰባ ሲጠናቀቅ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል ውሳኔ ማሳለፉን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ይህን አስመልክቶ ከጥቂት ቆይታ በኋላ ፓርቲው መግለጫ እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 12:47
by Digital Weyane
I'd rather go blind than to see Afar/Awash going away from Tigray. :cry: :cry: :cry:

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 13:40
by info
Oops :lol: Halafi will be on sducidal watch :lol: Tigraionline was feeding him fake news :lol: :lol: Aye gullible Halafi :lol:

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 13:53
by Digital Weyane
We Weyane were hoping that the Afar people would use Article 39 and join the Greater Republic of Tigray. ኧረ ሙን ነካቸው? ጤነኛ ናቸው ግን? :evil: :evil:

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 13:56
by info
Remember this lie from Tigraionline? :lol:

http://www.tigraionline.com/articles/pr ... -dead.html

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 14:05
by Digital Weyane
info wrote:
23 Nov 2019, 13:56
Remember this lie from Tigraionline? :lol:

http://www.tigraionline.com/articles/pr ... -dead.html
My Weyane brother Awash is the editor in chief of TigraiOnline website, and he has every reason to call the new anti TPLF party ብዕልግና ፓርቲ (ብልግና ፓርቲ)። :lol: :mrgreen: :lol: :lol:
P.S. I'm a big fan of his photoshopping skills.

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 14:35
by info

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 18:31
by Ejersa
የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ ወደ ብልፅግና ፓርቲ የሚደረገውን ውህደት በመደገፍ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ። ጉባኤው ውህደቱን በመደገፍ በመሉ ድምጽ ያጸደቀው ለአርብቶ አደሩ ህብረተሰብ ባለው ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ዙሪያ በስፋት ከተወያየ በኋላ ነው። የአብዴፓ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አወል አርባ እንደተናገሩት ባለፉት 27 ዓመታት አፋርን ጨምሮ አምስቱን ክልሎች አጋር በመባል ተገልለው ቆይተዋል። የክልሉ መሪ ፓርቲ ጉዳዩን አስመልክቶ በተለያዩ መድረኮች ችግሩ እንዲፈታ ሲጠይቅ ቢቆይም አጥጋቢ መልስ እንዳልነበረው አስታውሰዋል። አሁን የተገኘው ውህደት የአፋር ህዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ወንድሞቹ ጋር በጋራ ሀገርን ወደተሻለ ከፍታ ለመሻገር የሚያስችል መልካም አጋጣሚ የፈጠረ መሆኑን ገልጸዋል። “አፋር እራሱን አጥሮ ከመቀመጥ ይልቅ ከተሻሉ ሰዎች ጋር ተወዳድሮ ልማትና ሁለንተናዊ እድገት በማስመዝገብ አንድ ኦኮኖሚና የፖለቲካ ማህበረሰብ ለመፈጠር የራሱን አሻራ የሚያሳርፍበት ጊዜ ላይ ይገኛል” ብለዋል።

ምንጭ:- ኢዜአ
info wrote:
23 Nov 2019, 14:35

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 20:45
by Digital Weyane
The saddest day of my life. We Weyane cannot have Awash without Afar. That is a death sentence. I wish I was never born to see this day. :evil: :evil: :evil:

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 21:10
by Selam/
Woyane is left with one limb.
Digital Weyane wrote:
23 Nov 2019, 20:45
The saddest day of my life. We Weyane cannot have Awash without Afar. That is a death sentence. I wish I was never born to see this day. :evil: :evil: :evil:

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 23 Nov 2019, 22:43
by Belayb
Aboy Sebhat Nega should be examined
He got a huge budget and conditions were fulfilled to negotiate with the Afar representatives at the Ardi hotel, Semera . But he either didn't afford enough money to them or provoke them that they join the epp.

Re: ሰበር ዜና: የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!

Posted: 24 Nov 2019, 01:15
by Digital Weyane

I don't understand why the Wesf'aatam Afar people chose to remain part of Ethiopia when they can enjoy the best democracy and human rights by joining Tigray? :roll: :roll: