Poll: Eskinder Nega should establish his own party – Balderas. Do you agree?
አሁን ይህ ጥያቄ የብዙዎች ነው:: ኢዜማ የሚታመን ፓርቲ አይደለም: ምናልባት ለአዲሱ ኢህአዲግ ጋር ሊዋሃድ ይችላል:: እስክንድር በአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በአገሪቱ ተወዳጅ በመሆኑ: ይሄን ዕድል ሊጠቀምበት ይገባል:: ምናልባት እሱ በፓርቲው መሳተፍ ካልፈለገ : ለሌሎች አባላቶቹ መልቀቅ ይችላል::
Re: Poll: Eskinder Nega should establish his own party – Balderas. Do you agree?
አስክንድር ምናልባት ሃሳቡን ቀይሮ ባልደራስን ወደ ፓርቲነት ይቀይራል ተብሎ ይጠበቃል:: አዲስ አበባም የክክልነተት ጥያቄም ታቀርባለች ተብሎ ይጠበቃል::