Page 1 of 1

ጌታቸው ረዳ ወደ አሜሪካ ሜዲካል ላብራቶሪ ሄዶ "ስፐርሙን" የተመረመረው ለምንድነው!!!!! Ethio WikiLeaks, ያፈተለኩ ሚስጥሮች

Posted: 23 Nov 2019, 01:28
by Hameddibewoyane
የጌታቸው ረዳ ወንድም ሞላ ረዳ በወንድሙ ስፖንሰርነት ከአሜሪካ መቐለ ዩኒቨርስቲ መጥቶ ከታች በምስሉ ላይ በሚታየው ርዕሰ ላይ ፅሁፍ አቅርቧል። ኣይተ ሞላ በህዉሃት ልዩ የትምህርት ዕድል ተሰጥቶት ከአላማጣ ቓላሚኖ የተማረ ሲሆን ከዛ በኋላ ደግሞ በአዉሮፓ እና አሜሪካ የትምህርት ዕድል ተመቻችቶለታል። ከዚህ በተጨማሪ አቶ ጌታቸው ረዳ ሀገር ውስጥ ዘርፎ ወደ ውጪ ያሸሸውን ገንዘብ የሚቆጣጠርለት ወንድሙ ሞላ ረዳ እንደሆነ ይታወቃል። ከዚህ ቀደም ሃክ በተደረገው የጌታቸው ረዳ ኢሜይል ውስጥ ከሞላ ጋር ያደረገውን ውይይት እንሆ ብለናችኋል። ያው ወንድሙ መሆኑን ለማሳየት ካልሆነ በስተቀር ብዙም ጠቃሚ የሆነ መረጃ የለውም። በነገራችሁ ላይ ጌቾ በአብዛኛው በቫይበር የሚጀናጀነው ከችኮች ጋር ነው። ለአሁኑ ከወንድሙ ጋር ያደረገውን ቻት ጀባ ልበላችሁ። የጌቾን አስገራሚ ሚስጥሮችና የጅንጀና ታሪክ ማንበብ የምትፈልጉ ይሄን ሊንክ (https://t.me/freediscussion_seyoum) በመጫን የቴሌግም ቻናላችንን Join ያድርጉ። ከዚያ በየቀኑ አንዳንድ ሚስጥር ይለቀቅቦታል! ሌላው ቀርቶ የጌታቸው ረዳ የስፐርም ጤንነት (ግን ለምንድነው ስፐርሙን የተመረመረው⁉ ጉድ እኮ ነው!)፣ አሜሪካ የገዛውን መኖሪያ ቤት፣ ለሃይለማርያም ደሳለኝ የፃፈው አስደንጋጭ ደብዳቤ፣ የችኮቹ ብዛትና አይነት ደግሞ የትየለሌ ነው።
Seyoum Teshome

Re: ጌታቸው ረዳ ወደ አሜሪካ ሜዲካል ላብራቶሪ ሄዶ "ስፐርሙን" የተመረመረው ለምንድነው!!!!! Ethio WikiLeaks, ያፈተለኩ ሚስጥሮች

Posted: 23 Nov 2019, 06:20
by Selam/
Getachew Reda = Abdul the Bull

Hameddibewoyane wrote:
23 Nov 2019, 01:28