ኣይተ ሞላ ረዳ (የጌታቸው ረዳ ወንድም) ከአሜሪካን የመጣው በጦርነት ውስጥ እንዴት ሀገር እንደሚመሰርት ለህወሓቶች ስልጠና ለመስጠት ነው። ቀደም ሲል ኣይተ ሞላ ረዳ በመቀሌ ስልጠና እየሰጡ እንደሆነ ገልጬ ነበር። ይህን ተከትሎ አንድ ወዳጄ የዶ/ር ሞላ ረዳን Curriculum Vitae በውስጥ መስመር ላከልኝ። የሰውዬው ትምህርት ሆነ የስልጠና ልምድ በሙሉ በጦርነት ውስጥ እንዴት ሀገር እንደሚገነባ የሚያትት ነው። ትላንት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የሰጠው ስልጠና State Building in Historical Context: Assessing Liberal Peace/State Building" ይላል። ሆኖም ግን የተማረው ትምህርትና እስካሁን የተሳተፈባቸው ስልጠናዎች እንዴት በጦርነት ሀገር እንደሚገነባ ነው። ስለዚህ ህወሓቶች ሀገሪቱን በማተራመስ የራሳቸውን ሀገር ለመገንባት ስልጠና በመውሰድ ላይ ናቸው ማለት ይቻላል።
RESEARCH IN PROGRESS

"Path-dependent Institutional Development: Natural Resource Endowments, Civil war and State Building.” (Article in preparation for publication)

“The Wartime Basis of Postwar Political Development: Civil War Termination, Resource Mobilization, and State-Building.” Book project

“Institutional Design, Post-conflict Elections and the Stability of Negotiated Settlements.”

“Civil War, Wartime Political Developments and Post-war Democratization, 1960-2010.”
CONFERENCE_PRESENTATIONS

“The Wartime Basis of Postwar State-Building: Civil War Outcomes, Natural Resources, and Postwar State Building.” Presented at the Junior Scholar Symposium (JSS) of the Annual Convention of the International Studies Association, San Francisco, April 3-6, 2013.

“Wartime Resource Mobilization and Postwar State Building: A Theoretical Analysis.” International Studies Association North East, Baltimore, November 2-3, 2012.
