ሰበር ዜና፣ የቀብር ስነስርአት ጥሪ!
Posted: 22 Nov 2019, 18:53
የቤተሰብ ስብስብ ህወሓት እሁድ ባዘጋጀው ሰልፍ በሁሉም ወረዳዎች የስርዓቱ የሆነው ትእመት /ኢፈርት ሰረታኞችና የስርዓቱ ካድሪዎች ወደ መቐለ የእሁድ የስርዓቱ ፍፃሜ በሚመስል በዓይነቱ ትልቅ ተቃውሞ ሰልፍ አስቸኳይ እንዲመጡ ቀጭን ትእዛዝ አስተላልፏል።
ምክንያቱም ይላል በስልክ ያነጋገረኝ ከፍተኛ ባለስልጣን
1ኛ የዶር አብይ መንግስት የኢትዮጵያ ህዝቦች የትግል ብሎም ከ60 ሺ በላይ የትግራይ ህዝብ ህይወት የገበረበት ትግል ውጤት የሆነው ኢህአዴግ በደርግ ርዝራዞችና በአሃዳዊ በነ ዶር ብርሃኑ ነጋ ትብብር ያለ ህዝብ ፍቃድ እፍርሰውቷል። ስለዚህ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ኢህአዴግ እያፈረሱ ያሉ ቡድኖች በሽብር ክስ ይጠየቁ። ስልጣናቸውንም እስከ ምርጫ ድረስ በውክልና ህወሓት/ኢህአዴግ እንዲረከበው ተፅዕኖ ለመፍጠር እንደታሰበ።
2ኛው በመላ ትግራይ የፍትህና የራስ በራስ ማስተዳደር ጥያቄዎች እየተነሱ ያሉ በተለይ በዋና ከተማ መቐለ በእንደርታ ወጣቶች እየተነሳ ያለ ከፍተኛ የህዝብ ተቀባይነት እያገኘ ያለውን ትግል ለማኮላሸት የታለመ ነው። ይላል ይህ ባለስልጣን ምክንያቱም ይሀው የመቐለ ህዝብ እኛን በመደገፍ ህዝቡ በነቂስ ወጥቷል ከዚህ በኋላ ለሚደረገው ማንኛውም እንቅስቃሴ በሽብር ክስ እናስራችሓለን በማለት የህዝቡን የፍትህና የራስ በራስ ማስተዳደር ጥያቄዎች ለማፈን የታለመ እንደሆነ ገልፃልኛል።
ይህን የስብሃት ነጋ የአጥፋቶ መጥፋት ተንኮል የትግራይ ህዝብና ብሎም መላው የሀገራችን ህዝቦች እንዲገነዘቡት እውነታውን አድርስልኝ ብሎኛል። ሲያጠቃልል "የትግራይ ህዝብ ልክ እንደ ጥንቱ ዛሬም ሆነ ነገ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደረም!" ይህ መላው ሀገር ወዳድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሊገነዘብ ይገባዋል።
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው"
ምንጭ አክቲቪስት Meles Bisrat