የቤተሰብ ስብስብ ህወሓት እሁድ ባዘጋጀው ሰልፍ በሁሉም ወረዳዎች የስርዓቱ የሆነው ትእመት /ኢፈርት ሰረታኞችና የስርዓቱ ካድሪዎች ወደ መቐለ የእሁድ የስርዓቱ ፍፃሜ በሚመስል በዓይነቱ ትልቅ ተቃውሞ ሰልፍ አስቸኳይ እንዲመጡ ቀጭን ትእዛዝ አስተላልፏል።
ምክንያቱም ይላል በስልክ ያነጋገረኝ ከፍተኛ ባለስልጣን
1ኛ የዶር አብይ መንግስት የኢትዮጵያ ህዝቦች የትግል ብሎም ከ60 ሺ በላይ የትግራይ ህዝብ ህይወት የገበረበት ትግል ውጤት የሆነው ኢህአዴግ በደርግ ርዝራዞችና በአሃዳዊ በነ ዶር ብርሃኑ ነጋ ትብብር ያለ ህዝብ ፍቃድ እፍርሰውቷል። ስለዚህ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ኢህአዴግ እያፈረሱ ያሉ ቡድኖች በሽብር ክስ ይጠየቁ። ስልጣናቸውንም እስከ ምርጫ ድረስ በውክልና ህወሓት/ኢህአዴግ እንዲረከበው ተፅዕኖ ለመፍጠር እንደታሰበ።
2ኛው በመላ ትግራይ የፍትህና የራስ በራስ ማስተዳደር ጥያቄዎች እየተነሱ ያሉ በተለይ በዋና ከተማ መቐለ በእንደርታ ወጣቶች እየተነሳ ያለ ከፍተኛ የህዝብ ተቀባይነት እያገኘ ያለውን ትግል ለማኮላሸት የታለመ ነው። ይላል ይህ ባለስልጣን ምክንያቱም ይሀው የመቐለ ህዝብ እኛን በመደገፍ ህዝቡ በነቂስ ወጥቷል ከዚህ በኋላ ለሚደረገው ማንኛውም እንቅስቃሴ በሽብር ክስ እናስራችሓለን በማለት የህዝቡን የፍትህና የራስ በራስ ማስተዳደር ጥያቄዎች ለማፈን የታለመ እንደሆነ ገልፃልኛል።
ይህን የስብሃት ነጋ የአጥፋቶ መጥፋት ተንኮል የትግራይ ህዝብና ብሎም መላው የሀገራችን ህዝቦች እንዲገነዘቡት እውነታውን አድርስልኝ ብሎኛል። ሲያጠቃልል "የትግራይ ህዝብ ልክ እንደ ጥንቱ ዛሬም ሆነ ነገ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደረም!" ይህ መላው ሀገር ወዳድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሊገነዘብ ይገባዋል።
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው"
ምንጭ አክቲቪስት Meles Bisrat
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10093
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሰበር ዜና፣ የቀብር ስነስርአት ጥሪ!
This will be the mother of all protests, the likes of which the world has never seen before! It is time to voice our desire for Tigray's independence and the use of Article 39 to make it happen. We will also protest against Eritrea for its major role in the illegal overthrow of our TPLF democratic government in Ethiopia.
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና፣ የቀብር ስነስርአት ጥሪ!
የቤተሰብ ስብስብ ህወሓት እሁድ ባዘጋጀው ሰልፍ በሁሉም ወረዳዎች የስርዓቱ የሆነው ትእመት /ኢፈርት ሰረታኞችና የስርዓቱ ካድሪዎች እሁድ በመቐለ በሚካሄደው #የለቅሶ_ሰልፍ ላይ እንዲገኙ ቀጭን ትእዛዝ አስተላልፏል። የለቅሶ ምክንያት፤ 1ኛ) የዶ/ር አብይ መንግስት የኢትዮጵያ ህዝቦች የትግል ብሎም ከ60 ሺህ በላይ የትግራይ ህዝብ ህይወት የገበረበት ትግል ውጤት የሆነው ኢህአዴግ በደርግ ርዝራዞችና በአሃዳዊኑ ዶ/ር ብርሃኑነጋ ትብብር ያለ ህዝብ ፍቃድ እፍርሰውቷል። ስለዚህ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ኢህአዴግ እያፈረሱ ያሉ ቡድኖች በሽብር ክስ ይጠየቁ። ስልጣናቸውንም እስከ ምርጫ ድረስ በውክልና ህወሓት/ኢህአዴግ ሊረከብ ይገባል። 2ኛ) በመላ ትግራይ የፍትህና ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄዎች እየተነሱ ነው። በተለይ በዋና ከተማ መቐለ በእንደርታ ወጣቶች እየተነሳ ያለ ከፍተኛ የህዝብ ተቀባይነት እያገኘ ያለውን ትግል ለማኮላሸት የታለመ ነው። በዚህ መሰረት ህዝቡ ህወሓትን በመደገፍ ህዝቡ በነቂስ ወጥቷል። ከዚህ በኋላ ለሚደረገው ማንኛውም እንቅስቃሴ በሽብር ክስ እናስራችሓለን በማለት የህዝቡን የፍትህ ጥያቄ ለማፈን የታለመ ነው። ይህ የስብሃት ነጋ የአጥፋቶ መጥፋት ተንኮል የትግራይ ህዝብ፣ ብሎም መላው የሀገራችን ህዝቦች ሊገነዘቡት ይገባል። በአጠቃላይ "የትግራይ ህዝብ ልክ እንደ ጥንቱ ዛሬም ሆነ ነገ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደረም! ይህን ደግሞ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊገነዘብ ይገባዋል


Re: ሰበር ዜና፣ የቀብር ስነስርአት ጥሪ!
ሙሾ አውራጅ አስዋሽ ኤደን ለውላደሩ ገንጃብ እና ሓላል ም*ሪ ከረናይት ሸቃጣይ ውብ ሙሿቸውን እንደሚያሳዩ ተነግሯል... ፑዚነት እና አጀውጀው አረጊት አራጋቢ ናቸው (ዋጋም የለሽ የበታች ካድሬ ነገር):: አንድ አርብየቀረው ሙት ሃላፊ በህመም ምክኒያት አይገኝም ... አዚዛ ቡና ቀቃይ ሁና ትውላለች ...
I am just sayin
I am just sayin