Page 1 of 1
ጠ/ሚ አቢይ ከሰራቸው ስህተቶች አንዱ ኤርሚያ ለገሰን ማግለሉ ነው !!
Posted: 22 Nov 2019, 01:19
by Horus
እኔ ደግሜ ደጋግሜ ብዪአለሁ ። በእሳት ክፍፍል ላይ አንድም አቋም ይዤ አንዱን ወገን ላለመደገፍ ወስኛለሁ። አቢይ አሀመድ ኢርሚያስን ወደ መንግስት ስራ ተመልሶ እውቀቱን ላገሪቱ እኒያውል አልማድረጉ የሚያሳየኝ ያቢይ አርቆ የማሰብ አንዳንድ ችግሮች ብሎም የግምት ስህተት ነው ። እኔ ኤርሚያ ያቢይ ተቃዋሚ እንዲሆን አልሻም፣ ቢሆንም ትክክል አይደለም ። አቢይ ኤርሚያስን ወደ መንግስት ስራና ስልጣን እንዲጋብዘው ያስፈልጋል ። ኤርሚያም አቢይን በመርዳት የሚወዳትን ኢትዮጵያ ከዘር ፖለቲካ ለማላቀቅ መስራት አለበበት ።
ኤርሚያ በጣም አዋቂ ሰው ነው። እውቀቱን የማይጠቀም መሪ ወይ ፈሪ ወይ ግብዝ ከሆነ ብቻ ነው። ይህ የኔ እምነት ነው።
Re: ጠ/ሚ አቢይ ከሰራቸው ስህተቶች አንዱ ኤርሚያ ለገሰን ማግለሉ ነው !!
Posted: 22 Nov 2019, 01:35
by Horus
ለምሳሌ ይህን ስሙ፤ የኢትዮጵያ ምሁር ተብዬዎች አንድም ቀን እራሳቸው አስበው አዲስ መጽሃፍ ጽፈው ህዝቡንና መንግስትን አስተምረው አያቁም ። መንግስት አንድ የራሱ መፈክር ሲያውጅ ቶሎ ብለው ያንን ያራግባሉ ። አሁን ስለ መደመር የሚቀባጥሩት አንድም በዚህ ሃሳብ ውሳት ስላለው የሞራል፣ የፖለቲካ፣ የሶሻል የኢኮኖሚ ወዘተ ፍልስፍና የሚሉት ነገር የለም ። የሰለቸን ቲፎዞነት !!!
Re: ጠ/ሚ አቢይ ከሰራቸው ስህተቶች ኢ ኤርሚያ ለገሰን ማግለሉ ነው !!
Posted: 22 Nov 2019, 01:44
by Horus
ልብ በሉ ከማል ገልቹ የኦሮሞ ሴኩሪቲ ሃላፊ ተገርጎ ነበር ። እስቲ በእውቀት ሚዛን ጃዋርና ኢርሚያስን መዝኑ ?!!
Re: ጠ/ሚ አቢይ ከሰራቸው ስህተቶች አንዱ ኤርሚያ ለገሰን ማግለሉ ነው !!
Posted: 22 Nov 2019, 02:27
by kibramlak
Horus,
እስካሁን ካየናቸው በመነሳት አብይ እና በእሱ ዙሪያ ያሉት የወረራ ፖለቲካ ነው የተያያዙት፣፣ ኤርምያስን የማይፈልግበት አንዱ ምክንያትም ፣ ኤርምያስ የነሱን የወረራ አካሄድ የሚያራምድ አድርገው ስለማያዩት ነው ብየ አስባለሁ፣፣
በተረፈ፣ የተመስገን ደሳለኝን አናልሲስ (በመከላከያ ዙሪያ) አዳምጠው፣፣ በጣም አሳፋሪ ብቻ ሳይሆን፣፣ በጣምም ዘግናኝ ነው
ውህድ እየተባለ እሚነገርለት ፓርቲ፣ ይህን ሁሉ ጉድ ፈትሾ የማያይ ከሆነ፣ እኔ ይህን በጭራቆች የተከበበ አስተዳደር ከማየት፣ Tplf ቢመለስ እና እነኝህ ቄሮ እሚባሉ አጋንንቶችን ግንባር ግንባራቸውን ቢሉ እመርጣለሁ፣፣ የባሰ ስግብግብ እና ሰው አራጅ እያለ tplfn write off madreg laychal yichilal.
Re: ጠ/ሚ አቢይ ከሰራቸው ስህተቶች አንዱ ኤርሚያ ለገሰን ማግለሉ ነው !!
Posted: 22 Nov 2019, 02:53
by Horus
ክብርአምላክ
የተመስገን ደሳለኝ አስደናቂ ፋክትና ትንተና ራሴ እዚህ ፎረም ላይ ለጥፌዋለሁ ። በነገራችን ላይ በእኔ ግምት በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ተመስገንን የሚበልጥ የፖለቲካ ተንታኝ ባገሪቱ የለም ።
ግን እኔ ኦሮሞች ለሄጂሞኒ የሚያደርጉት ሩጫ ምንም አላስደነቀኝም ። ሁል ግዜ እንደ ምለው there is no physics without energy; there is no politics without power ! ወደ ፊትም የኦሮሞ ስልጣን ሞኖፖሊ እያደገ እንጂ እያነሰ አይመጣም ፤ ለዚህ ነው የቀሩት ኢትዮጵያዊያን በመደመርን ዘፈን መስከር ቀነስ አድርገው የነገውን ማእበል ማስተዋል መጀመር ያለባቸው ።
ስልጣን ስኳር ነው፣ ደሞ ስልጣን ያጓጓል፣ ያባልጋል፣ ደሞ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል።
የኦሮሞ ባለግዜዎች በትግሬ አይተውታል ! ሲሾም ያልበላ፣ ሲበደር ያልሞደሰ ሲሻር መቆጨቱ ሁሌም ያለ ነው !!! ይህን ነው ኤርሚያስ ስለ ፈረንሳዩ 4 ቢሊዮን የሚያስጠነቅቀን !!!
Re: ጠ/ሚ አቢይ ከሰራቸው ስህተቶች ኢ ኤርሚያ ለገሰን ማግለሉ ነው !!
Posted: 22 Nov 2019, 03:24
by ethiopian
Horus wrote: ↑22 Nov 2019, 01:44
ልብ በሉ ከማል ገልቹ የኦሮሞ ሴኩሪቲ ሃላፊ ተገርጎ ነበር ። እስቲ በእውቀት ሚዛን ጃዋርና ኢርሚያስን መዝኑ ?!!
Jawar and his strategy defeated TPLF, while your TPLF's previous servant ( by the way for 15 yrs - who can believe someone to be so cruel to work for TPLF and act as if he an angel ) was eating Big Mac and enjoy loser funded cash ....
Jawar >TPLF's ex-servant ( Ermias )
Re: ጠ/ሚ አቢይ ከሰራቸው ስህተቶች አንዱ ኤርሚያ ለገሰን ማግለሉ ነው !!
Posted: 22 Nov 2019, 09:01
by Degnet
Horus wrote: ↑22 Nov 2019, 02:53
ክብርአምላክ
የተመስገን ደሳለኝ አስደናቂ ፋክትና ትንተና ራሴ እዚህ ፎረም ላይ ለጥፌዋለሁ ። በነገራችን ላይ በእኔ ግምት በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ተመስገንን የሚበልጥ የፖለቲካ ተንታኝ ባገሪቱ የለም ።
ግን እኔ ኦሮሞች ለሄጂሞኒ የሚያደርጉት ሩጫ ምንም አላስደነቀኝም ። ሁል ግዜ እንደ ምለው there is no physics without energy; there is no politics without power ! ወደ ፊትም የኦሮሞ ስልጣን ሞኖፖሊ እያደገ እንጂ እያነሰ አይመጣም ፤ ለዚህ ነው የቀሩት ኢትዮጵያዊያን በመደመርን ዘፈን መስከር ቀነስ አድርገው የነገውን ማእበል ማስተዋል መጀመር ያለባቸው ።
ስልጣን ስኳር ነው፣ ደሞ ስልጣን ያጓጓል፣ ያባልጋል፣ ደሞ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል።
የኦሮሞ ባለግዜዎች በትግሬ አይተውታል ! ሲሾም ያልበላ፣ ሲበደር ያልሞደሰ ሲሻር መቆጨቱ ሁሌም ያለ ነው !!! ይህን ነው ኤርሚያስ ስለ ፈረንሳዩ 4 ቢሊዮን የሚያስጠነቅቀን !!!
Ene manenm almertem mekniatum wetat sewochen ewnet yawkalu wei yemil tedegafi yalhone ye west hasabm alegn yehen sew Ermias gen satisfy kaderegugn andu new.I have respect for his political analysis.I am not a politician Horuc,I like poetry and reading philosophic books/kemetekmew yemegodaw eyebelete slehone huletegna wedezih almelesm.
Re: ጠ/ሚ አቢይ ከሰራቸው ስህተቶች አንዱ ኤርሚያ ለገሰን ማግለሉ ነው !!
Posted: 30 Sep 2021, 21:10
by eden
Where is Degnet these days?
Re: ጠ/ሚ አቢይ ከሰራቸው ስህተቶች አንዱ ኤርሚያ ለገሰን ማግለሉ ነው !!
Posted: 30 Sep 2021, 21:53
by Hawzen