Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ክርስቲያን ኦሮሞ ሆይ ኦሮሙማ [Oromumma] ቀርባለችና አንገትህን ለሜንጫ አዘጋጅ!!

Post by Maxi » 21 Nov 2019, 19:02

ክርስቲያን ኦሮሞ ሆይ ኦሮሙማ [Oromumma] ቀርባለችና አንገትህን ለሜንጫ አዘጋጅ!!

Islamic State of Oromia?
The "Ummah" project in Ethiopia! ( ካሳ አንበሳው)
-------------------------
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ [ምናልባትም በአለም የፖለቲካ ታሪክ] ጠባብ ብሔርተኝነትን እና ሀይማኖትን በአንድ ላይ ገምዶ ወደ “ትግል” የገባ ድርጅት በአብዱል ከሪም ኢብራሂም አሚድ [“ጃራ አባ ገዳ” እያሉ ነው የሚጠሩት] የተመሰረተው "Islamic Front for the Liberation of Oromia" የተሰኝው ድርጅት ነው፤ የዚህ “ድርጅት” ግብ በሸርያ ህግ የምታድር ኦሮሚያን [Islamic State of Oromia] መመስረት ነው፤

የዚህ ድርጅት መስራች ሼህ አብዱል ከሪም ኢብራሂም [ጃራ አባ ገዳ] የዛሬ 7 ዓመት ሰነዓ [የመን] ውስጥ ቢሞትም የድርጅቱ ግብ እግር አውጥቶ መራመድ ጀምሯል፤ ቤተ ክርስቲያኖች እየተቃጠሉ ነው፤ ክርስቲያን እየታረደ ነው፤

በነገራችን ላይ የኦሮሞ ብሔርተኛ ነኝ የሚል አንኮላ ክርስቲያንና ለዘብተኛ ሙስሊም "ኦሮሙማ" እያለ ሲወራጭ ግርምምም ይለኛል፤ ቃሉ ከየት እንደመጣና ትርጉሙን ሳያውቅና ሳይረዳ እንዲሁ ሲኮላተፍ ሳየው ሳቄ ይመጣል፤ "ኦሮሙማ" [Oromumma] የሚባለውን ቃል የፈጠሩት አብዱል ከሪም ኢብራሂም አሚድ [ጃራ አባ ገዳ]ና የትግል አጋሩ ሳይድ ሳሚር ጂሳ ናቸው፤ ቃሉ የተመሰረተው ሁለት ቃላትን በማዳቀል ነው፤ “ኦሮሞ/Oromo" እና “ኡማ/Ummah” የሚሰኙትን ቃላቶች አዳቅለው [ኦሮሙማ/Oromumma] የምትሰኝ ቃላት ፈጠሩ፤

“ኡማ/Ummah” የአረብ ቃል ነው፤ የቃሉን ትርጉም በእንግሊዝ አፍ እንደወረደ እንዲህ ይነበባል:-

Ummah (Arabic: أمة‎ [ˈʊm.mæ]) is an Arabic word. In the Quran the ummah typically refers to a single group that shares common religious beliefs, specifically those that are the objects of a divine plan of salvation. In the context of pan-Islamism and politics, the word ummah can be used to mean the concept of a Commonwealth of the Believers (أمة المؤمنين ummat al-muʼminīn).

ክርስቲያን ኦሮሞ ሆይ ኦሮሙማ [Oromumma] ቀርባለችና አንገትህን ለሜንጫ አዘጋጅ!!










Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ክርስቲያን ኦሮሞ ሆይ ኦሮሙማ [Oromumma] ቀርባለችና አንገትህን ለሜንጫ አዘጋጅ!!

Post by Maxi » 21 Nov 2019, 19:09

አበበ ቦጋለ የተባለ የወለጋ ክርስቲያን ኦሮሞ እና የግንቦት 7 / ኢዜማ የስራ አስፈፃሚ አባል እነ ጃዋር ሊመሰርቱት ስላሉት የIslamic State of Oromia የሚከተለውን ጽፏል
Abebe Bogale
November 17 at 12:31 AM ·

የጃራ አባ ገዳ ለጋሲ ወራሽ የሆነው ጁሃር መሐመድ ዛሬ ሚኒሶታ ላይ ባደረገው ስብሰባ የተገኙለት ሙስሊም ኦሮሞዎች ብቻ እንደሆኑ ከበርካታ የቅርብ ሰዎች አረጋግጫለሁ። ኦሮሞ የሃይማኖት ብቻ ሳይሆን የባህልም ብዙሃነት ያለው ትልቅ ማህበረሰብ መሆኑን መገንዘብ ለሚችል ፖለቲከኛ ይሄ መንደርና ሃይማኖት የለየ የፖለቲካ ድጋፍ ወንዝ እንደማያሻግር ግልጽ ነው።
Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ክርስቲያን ኦሮሞ ሆይ ኦሮሙማ [Oromumma] ቀርባለችና አንገትህን ለሜንጫ አዘጋጅ!!

Post by Ethoash » 21 Nov 2019, 19:25

Maxi wrote:
21 Nov 2019, 19:09
አበበ ቦጋለ የተባለ የወለጋ ክርስቲያን ኦሮሞ እና የግንቦት 7 / ኢዜማ የስራ አስፈፃሚ አባል እነ ጃዋር ሊመሰርቱት ስላሉት የIslamic State of Oromia የሚከተለውን ጽፏል

እነዚህ ሙስሊሞች እኮ አሜሪካ ነው የሚኖሩት ። አሜሪካ አስጠጋቸው በአገራቸው የፈለጉትን ቢያረጉ ምን ችግር አለው ። አንተ ባልከው መንገድ እንኳን የእስላም አገር ቢመስርቱ ኦሮሞ ላይ ብቻ ከሆነ የሕይማኖት ነፃነታቸው አይደለም ውይ። ለክርስቲያን ኦሮሞዎች የተገባቸውን መሬት ስጥተው እራሳቸው በፈለጉት መንገድ ቢሄዱ ማንም ላይ ካልደረሱ እናንተን ወድ እስልምና እናስቀይራቹሁ ካላሉ በናንተ ላይ ይህንን መንግስት እንጫን ካላሉ። እንዴት ብለህ ነው የምታስቆማቸው ጦርነት በመጀመር ወይስ ሙሉ መብታቸውን በመስጠት

እኔ እስከማውቀው ደረስ ማንም የኢትዬዽያ ሙስሊም ለብቻችን የእስላም ሐገር እናቋቁም የሚል የለም ተባብረው ተከባብረው መኖር ነው የሚፈልጉት። አንት ግን ጁሀርን በምጥላት ህ ብቻ ጁሀር የእስላም ሀገር ሊያቋቁም ነው ትለናለህ እናቱ ክርስቲያን ምስቱ ክሪስታን በምን ሂሳብ ነው የእስልምና ሐገር እቋቁሞ እናቱን የሚያባርራት።። አረ ያልተፃፈ አታንብብ ጁሀርን በፖለቲካ ተከራክረህ ማሽነፍ ሲያቅትኸ ያልተፃፈ አታስወራበት።። እስልምንን ሊመስረት ነው ይህንን ሊያረገ ነው ያንን ሊያረግ ነው ብትል ባትል ኦሮሞዎች የበኩር ልጃቸው ልታጣላቸው በፍፁም አትችልም ። በዚህ ላይ የአንተ ዘዴ ገብቶኛ ጁሀር የእስላም አክራሪ ነው ብለህ አሜሪካኖች ለአንተ እንዲያግዙ ለማረግ ነው። ተው አሜሪካኖችን ያመነ ጉም የዘገነ ነው። ሶሪያን ግብፅን ተመልከት ።

በግል ጉዳያችን ተመካከረን ተከባብረን መኖር ስንችል ። ጅሀርን የፈለግኸ ያህል ብትጠላው እንተ ግዛት መጥቶ አይደለም ነገር ያቦካው ለምን ጣልቃ ትገባለህ በኦሮሞዎች ጉዳይ ። እራሳቸው ነገሩን ያስተካክሉታል።

እንዴት ይስማህ ነበር ኦሮሞዎቹ ለምን ዱርዬዎቹ መንገድ ዘጉ ብሎ በፋኖ ላይ ኦሮሞ ስራዊት ቢልክ ምን ቱሉ ነበር። አር ተው ኢትዬዽያን እናጣታለን። አረ ተው በደሬ በሬ ያረስ የለም ዛሬ አማራ አማራን ብቻ ነው የሚያስተዳድረው ኦሮሞ ያለው ነገር አያገባህም ። እራስ ህን በደንብ እገረውና እዛው ጎንደርህ በለህበት ረገጥ እንጂ ዘለህ ኦሮሞ ጋ አትግባ። ይህ ብቻ ስላምን ያወርድልናል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ክርስቲያን ኦሮሞ ሆይ ኦሮሙማ [Oromumma] ቀርባለችና አንገትህን ለሜንጫ አዘጋጅ!!

Post by Ethoash » 21 Nov 2019, 19:29

Maxi wrote:
21 Nov 2019, 19:02
ክርስቲያን ኦሮሞ ሆይ ኦሮሙማ [Oromumma] ቀርባለችና አንገትህን ለሜንጫ አዘጋጅ!!


አማራ ደስ የሚሊኝ እኮ እራሳቸው ጦርነት መግጠም ስለማይችሉ ሁሌ ሌላ ሰው እንዲሞትላቸው ይፈልጋሉ። ተመልከት ይህንን መስሪ የኦሮሞን ክርስቲያን በኦሮሞ እስላም ላይ ሊያስነሳ ሲሞክር። ለምን ብትሉ አማራ ልብ የለውም

ሱማሌዎች ሲወሩን መንጌ ኪዩባኖች ጠርቶ አሽነፍን
ሐይሌ እንግሊዞችን ጠርተን ጣሊያንን እሽነፍን
ግራኝ አህመድ ግዜ ፖርቺጋሎችን ጠራን
ግብፅ ግዜ ለመቀሌው አፃ ዬሐንስ አጋፍጠን አፃ ሚኒሊክ የናቴ መቀነት አደናቀፈኝ ብሎ ውጋውን ሳይካፈል ቀረ።

Post Reply