Page 1 of 1

ጃዋር ሞሃመድ በምርጫ ቢመረጥስ

Posted: 21 Nov 2019, 18:29
by Ethoash
እስቲ አስቡት ኦሮሞዎች ፻% ቢመርጡት ምን ታረጋላቹ

ማን ጁሀርን መምረጥ አለብት

በመላ ትግሬዎች
በመላ እስላሞች
በመላ ሱማሌዎች
በመላ ወላይታዎች
በመላ ጋምቤላዎች
በመላ ጉሙዟች

እንግዲህ ማን ቀረ ። ጁሀር በቀላሉ ሊመረጥ ይችላል ። እኔ የምለው አማሮች ይህንን የምርጫ ውጤት ይቀበላሉ ውይ ። ያቺ የግምቦት ስባት አባል የጁሀርን መመረጥ ብታበስር ። አማራው ምራቁን ወጦ ለአምስት አመት ጁሀር እንዲመራ ይፈቅዳል ወይስ ምርጫውን አንቀብለም ብሎ ያፈግጣል።


እስቲ ምን አባታቹሁ ታረጋላቹህ እስቲ ንገሩን

አማሮች ምንም ማረግ አይችሉም ጁሀርን ከጠሉ አርትክል ፫፱ (article 39)አለላቸው መገንጠል ይቻላሉ
እንግዲህ ምርጫው ይሄው ነው።