Page 1 of 1

ዓረና ፓርቲ በህወሃት ፍርስራሽ ላይ ቤቷን ለመስራት ዝግጅቷን አጠናቃ እየጠበቀች ነው!!

Posted: 21 Nov 2019, 17:46
by Maxi
ዓረና ፓርቲ በህወሃት ፍርስራሽ ላይ ቤቷን ለመስራት ዝግጅቷን አጠናቃ እየጠበቀች ነው!! :lol: :lol: :lol: :lol:

Abraha Desta

ዓረና ፓርቲ በቅርቡ ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሂዳል። ሀገራዊ ውሁድ ፓርቲ በሚመሰረትበት ጉዳይ ላይ ይመክራል። ለህዝብ ደህንነትና ለሀገር አንድነት ቅድምያ ይሰጣል። ከፖለቲካ ስልጣን ይልቅ ሀገርን ያስቀድማል። It is so!!!

Please wait, video is loading...