Page 1 of 1
በቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የተጠራው የለቅሶ ሰልፍ! የእዝን ምን ይዘን እንሂድ!!!!
Posted: 21 Nov 2019, 10:42
by Ejersa
Re: በቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የተጠራው የለቅሶ ሰልፍ! የእዝን ምን ይዘን እንሂድ!!!!
Posted: 21 Nov 2019, 11:04
by Ejersa
አሁን ከወደ መቀሌ የደረሰን ዜና ከማስገረም አልፎ ያስቃል። ህወሓት ሲለምኗት አኩርፋ ብላ ሲገፏት ማልቀስ ጀምራለች። ለዚህ ደግሞ ለቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የድጋፍ ሰልፍ ጠርታለች። የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎችን ቤት ለቤት እየዞረች "እሁድ ዕለት የድጋፍ ሰልፍ ካልወጣችሁ ሞቼ እገኛለሁ!" እያለች ነው። ኮስተር ያሉባትን ነዋሪዎች ትለማመጣለች፣ የሚፈሯትን ደግሞ ታስጠነቅቃለች። ካድሬዎቿን ግን ከእያንዳንዱ ወረዳ ተሳፍሮ እንዲመጣ ታዛለች። በቃ typical ህወሓት፤ ራሷ ገርፋ ታለቅሳለች! ራሷ ወጥታ ተገፋሁ ትላለች። ከራሷ ተጣልታ አስታርቁኝ፣ ራሷ ሞታ #ገደልኩኝ፣ በመቃብሯ ላይ #የድጋፍ_ሰልፍ ትጠራለች። መቼም መቃብር ቤት የእዝን ፎቶ እንጂ መፈክር ተይዞ አይኬድም። ቀብር ላይ ይለቀሳል እንጂ አይጨፈርም። ለማንኛውም እሁድ ዕለት መቀሌ ላይ የለቅሶ ሰልፍ ተጠርቷል;; የእዝን ምን ይዘን እንሂድ!
Re: በቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የተጠራው የለቅሶ ሰልፍ! የእዝን ምን ይዘን እንሂድ!!!!
Posted: 21 Nov 2019, 12:45
by Ejersa
የኢህአዴግ ምክር ቤት ውህደቱን አፅድቋል፣ በተመሣሣይ ምክር ቤቱ በአዲሱ ፓርቲ ፕሮግራም ላይ ተወያይቶ አፅድቋል። ከዚህ በተጨማሪ የኢህአዴግ ኦዲት ኮሚሽን በውህደቱ አካሄድ ላይ ሪፖርት ለምክር ቤቱ ሪፖርት አቅርቧል። በሪፖርቱ መሠረት የኢህአዴግ ውህደት በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት የተካሄደ መሆኑን አረጋግጧል። በዚህ መሠረት ህወሓት አካሄዱን አስመልክቶ ያቀረበው ቅሬታ ተቀባይነት እንደሌለው አስታውቋል፣ የኢህአዴግ ምክር ቤት በነገው እለት በአዲሱ ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ ላይ ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል።
Re: በቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የተጠራው የለቅሶ ሰልፍ! የእዝን ምን ይዘን እንሂድ!!!!
Posted: 21 Nov 2019, 14:56
by Hameddibewoyane
Re: በቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የተጠራው የለቅሶ ሰልፍ! የእዝን ምን ይዘን እንሂድ!!!!
Posted: 21 Nov 2019, 15:07
by pushkin
Re: በቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የተጠራው የለቅሶ ሰልፍ! የእዝን ምን ይዘን እንሂድ!!!!
Posted: 21 Nov 2019, 15:16
by pushkin
Re: በቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የተጠራው የለቅሶ ሰልፍ! የእዝን ምን ይዘን እንሂድ!!!!
Posted: 21 Nov 2019, 15:27
by Maxi
Re: በቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የተጠራው የለቅሶ ሰልፍ! የእዝን ምን ይዘን እንሂድ!!!!
Posted: 21 Nov 2019, 17:09
by pushkin
Re: በቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የተጠራው የለቅሶ ሰልፍ! የእዝን ምን ይዘን እንሂድ!!!!
Posted: 21 Nov 2019, 22:09
by simbe11
I think the best thing to take to Mekele for the funeral of TPLF is the corpse of OLF.
Re: በቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የተጠራው የለቅሶ ሰልፍ! የእዝን ምን ይዘን እንሂድ!!!!
Posted: 21 Nov 2019, 23:43
by Digital Weyane
We are holding the upcoming massive protest in Mekele to show the international community we are ready for Tigray's independence. We would also like to ask the UN to conduct a referendum in Tigray so we may secede from Ethiopia peacefully. If we have to cry and beg to get our Tigray's independence, so be it! I will cry the loudest!
Re: በቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የተጠራው የለቅሶ ሰልፍ! የእዝን ምን ይዘን እንሂድ!!!!
Posted: 21 Nov 2019, 23:59
by Hameddibewoyane