Page 1 of 1

የሲዳማ ሕዝብ ና ለነጻነት ታጋይ ልጆቹ እንኳን ደስ ያላችሁ!

Posted: 20 Nov 2019, 22:55
by AbebeB
የሲዳማ ሕዝብ ና ለነጻነት ታጋይ ልጆቹ እንኳን ደስ ያላችሁ! ከቅኝ ገዥ መንግሰት ወጥታችሁ ሀገራችሁን በእጃችሁ ለማስገባት አንድ ምዕራፍ ብቻ ቀራችሁ፡፡
ከሚንሊክ ስርዓት ነጻ ከወጣን በኃላ የኩሽ ልጆች በኮንፌደረሽን/ፌደረሽን በጋራ የምንኖርበት ጊዜ በፍጥነት እየመጣ ስለሆነ እንበርታ፡፡ የንጉስ ጦና ሀገር ልጆችም ተረኞች ናችሁና አይዞን!

Re: የሲዳማ ሕዝብ ና ለነጻነት ታጋይ ልጆቹ እንኳን ደስ ያላችሁ!

Posted: 20 Nov 2019, 23:04
by TGAA
abebe I presume you are a growen up person a wife with 4 kids, but you come here with the infantile mind -- you make the in fantails we are accustomed to knowing to shame. Is there a psychiatrist in dedebit land, if not a good priest with cold tebel might help you regain your sanity. Because you have lost your marbles a long time a go. get help big dud.

Re: የሲዳማ ሕዝብ ና ለነጻነት ታጋይ ልጆቹ እንኳን ደስ ያላችሁ!

Posted: 20 Nov 2019, 23:04
by AbebeB
Readers can move your curser forward to 32 minutes and ;isten why I posted the topic.

https://amharic.voanews.com/a/5154321.html

Re: የሲዳማ ሕዝብ ና ለነጻነት ታጋይ ልጆቹ እንኳን ደስ ያላችሁ!

Posted: 23 Nov 2019, 17:33
by AbebeB
AbebeB wrote:
20 Nov 2019, 22:55
የሲዳማ ሕዝብ ና ለነጻነት ታጋይ ልጆቹ እንኳን ደስ ያላችሁ! ከቅኝ ገዥ መንግሰት ወጥታችሁ ሀገራችሁን በእጃችሁ ለማስገባት አንድ ምዕራፍ ብቻ ቀራችሁ፡፡
ከሚንሊክ ስርዓት ነጻ ከወጣን በኃላ የኩሽ ልጆች በኮንፌደረሽን/ፌደረሽን በጋራ የምንኖርበት ጊዜ በፍጥነት እየመጣ ስለሆነ እንበርታ፡፡ የንጉስ ጦና ሀገር ልጆችም ተረኞች ናችሁና አይዞን!
To the emerging Sidama Nation and its hero people.
I am president of myself. As such I once again congratulate you on your overwhelming vote of success (>98.4%) to your regional statehood. I believe, you are dedicated and are at the eve of establishing free nation in the Horn of Africa.